ዳል እና ዛል || የሸይኻችን ሰዓት || ኸሚስ ምሽት || ሚንበር ቲቪ
Автор: Minber TV
Загружено: 2024-01-18
Просмотров: 18479
Описание:
ዛሬ በተወዳጁ የኸሚስ ምሽት ፕሮግራማችን ሸይኻችን በሰዓታቸው ለእምነት በሚከፈል ውድ ዋጋ ለእናቱ ጥያቄ ተገቢ ምላሽ በመስጠት የሚዘከረውን የቃዲሲያውን ፈርጥና በመልዕክተኛው (ﷺ) አንደበት "ፊዳከ" የተባለለትን ተወዳጅ ስብዕና አንጸባራቂ ገድሎች እያወሱልን የሚቆዩ ሲሆን፤ "ጉዞ ወደ አላህ" በሚል ንዑስ ርዕስ የተውበትን የበዙ መልኮች እያስቃኘን የሚገኘው ኡስታዝ በድር ሁሴን ደግሞ በቢስሚከ ነህያ መሰናዶው በሰው ልጆች ተፈጥሯዊ ማንነት ውስጥ ስለሚገኘው "የመሳሳት" እውነታ እያነሳሳ፤ የሰው ልጅን በአጋጣሚ ሸርተት የማለት ተፈጥሮ ማምከን ጨርሶ የማይቻል መሆኑን በምሣሌ አስደግፎ እያስቃኘን ያመሻል።
#ለይሉ_ጁምዓ_ነው!
#ፕሮግራሙ_ደግሞ_ኸሚስ_ምሽት_ነው!
★★★★★
የማህበራዊ ሚዲያ ገጾቻችንን ይቀላቀሉ!👇
YouTube👉
/ @minbertv1
Facebook👉
/ minbertv
Telegram👉
https://t.me/minbertv
Website 👉
https://www.minbertv.com/
Tiktok 👉
https://vm.tiktok.com/ZMNq6UnLm/
#ሚንበር_ቲቪ
#ሁለንተናዊ_ከፍታ!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: