ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

በኢራን እስልምና አበቃለት፣ 70 በመቶ የሚሆኑ መስጊዶች ተዘግተዋል || Mohamad Faridi Amharic

Автор: እውነት ያሳርፋል Ewnet Yasarfal

Загружено: 2026-03-07

Просмотров: 17093

Описание: I found this video useful, so I translated it to the best of my ability. Use this link to find the first video I translated from. I apologize for the minor mistakes I make.‌‌
   • 70% Of MOSQUES CLOSE Due To RISE In EX-MUS...  

የኦሮምኛውን ቻናሌን ለማግኘት ይህንን ተጫኑ👇
   / @dhugaanniboqachiisa  

እውነት ያሳርፋል — በእርግጥ ምን ማለት ነው?

እውነት፡-
እውነት ሃሳብ ወይም ተጨባጭ እውነታዎች ብቻ አይደለችም — እርሷ አካል ናት። በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ኢየሱስ “እኔ መንገድ፣ እውነትና ሕይወት ነኝ” (ዮሐንስ 14:6) ብሏል። እውነት ተለዋዋጭ ወይም አንጻራዊ አይደለችም፤ ዘላለማዊና የማትናወጥ ናት። በብዙ አስተያየቶችና ውዥንብሮች በተሞላው ዓለም የእግዚአብሔር እውነት ጸንታ ትቆማለች—ውሸቶችን ታጋልጣለች፣ ሰዎችን ነጻ ታወጣለች፣ ወደ ድኅነትም ትመራናለች።

እረፍት፡-
እረፍት ማለት እንቅልፍ ወይም መዝናናት ብቻ አይደለም—ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖር ሰላም ነው። መጽሐፍ ቅዱስ “እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፣ ወደ እኔ ኑ፣ እኔም አሳርፋችኋለሁ” (ማቴዎስ 11:28) ይላል። እውነተኛ እረፍት የሚገኘው የእግዚአብሔርን ሞገስ ለማግኘት መጣጣር ስናቆም እና በምትኩ በኢየሱስ የተጠናቀቀውን ሥራ ስናምን ነው። ይቅር ከተባልንና ከተወደድን የምናገኘው ሰላም ነው።

የእግዚአብሔር ቃል ምን ይላል?
የእግዚአብሔር ቃል እውነትንም እረፍትንም ይገልጣል። እግዚአብሔር በእርግጥ ማን እንደሆነ፣ እኛ ማን እንደሆንን፣ ከእርሱ ጋር እንዴት እንደምንታረቅ ያሳየናል። ዕብራውያን 4:9 “እንግዲህ የእግዚአብሔር ሕዝቦች የሰንበት እረፍት ይጠብቃቸዋል” ይላል። ይህ እረፍት በሳምንት ለአንድ ቀን ብቻ አይደለም—በእግዚአብሔር እውነት አማካኝነት አዲስ የእምነት፣ የነጻነት እና ከእግዚአብሔር ጋር ያለ ግንኙነት ሕይወት ነው።

እስኪ ልጠይቅዎ፣ እውነት መዳንዎን በዚህ ምድር እያሉ ማረጋገጥ ይፈልጋሉ? መልስዎ ምንም ሊሆን ይችላል፣ ግን እስኪ ይህንን መዝሙር ያድምጡጥት። የእርሶ ፈጣሪ ይፈልግዎታል፣ ይጠራዎታል።    • 15 Tolo Na | ቶሎ ና | Meskerem Getu  

የዚህ አገልግሎት አላማ እኛ ኢየሱስ ክርስቶስን በማመናችንና ተቀብለንም ወደ ህይወታችን በማዝገባታችን ያገኘነውን እውነትና ሰላም ለሙስሊም ወገኖቻችን በማጋራት በክርስቶስ ወንድሞችና እህቶች ማድረግ ከዛም አብሮ አዳኛችንን ማምለክ ብቻ ነው። የአገልግሎቱ መነሻም ከእግዚአብሔር የተካፈልነው ፍቅርና ፍቅር ብቻ ነው።

አስተያየታችሁን በውስጥ ማድረስ የምትፈልጉ ይህንን የቴሌግራም ሊንክ ተጠቀሙ👇
http://t.me/BibleAndMe
Additional: - [email protected]

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
በኢራን እስልምና አበቃለት፣ 70 በመቶ የሚሆኑ መስጊዶች ተዘግተዋል || Mohamad Faridi Amharic

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Alemneh Wasse   ሔዝቦላ የ100 ሚሳዬል ውርጅበኝ እሰራኤል ላይ ተኮሰ!!የተመ የፀጥታ ጥ/ም/ቤት በኢራን ላይ በየነ!!

Alemneh Wasse ሔዝቦላ የ100 ሚሳዬል ውርጅበኝ እሰራኤል ላይ ተኮሰ!!የተመ የፀጥታ ጥ/ም/ቤት በኢራን ላይ በየነ!!

Breaking News ጦርነቱ አሜሪካ ምድር ደርሰ ማለት ነው? US mainland could be targeted by Iran drones, FBI warned.

Breaking News ጦርነቱ አሜሪካ ምድር ደርሰ ማለት ነው? US mainland could be targeted by Iran drones, FBI warned.

የትውዱ ክፋት እና የዘመኑ መጨረሻ|NEW VIDEO New Ethiopian Protestant mezmur 2017/2025!#amagn #mezmurprotestant

የትውዱ ክፋት እና የዘመኑ መጨረሻ|NEW VIDEO New Ethiopian Protestant mezmur 2017/2025!#amagn #mezmurprotestant

ከታዳሚዎች ለመጣላቸው 9 ተመሳሳይ ጥያቄዎች ሁለቱም መልስ ሰጡ፣ ሙስሊሞች ከርክራችሁን አቁሙ || Shabir Ali Vs David Wood Amharic

ከታዳሚዎች ለመጣላቸው 9 ተመሳሳይ ጥያቄዎች ሁለቱም መልስ ሰጡ፣ ሙስሊሞች ከርክራችሁን አቁሙ || Shabir Ali Vs David Wood Amharic

የኢራን ሙሉ ታሪክ | The Entire History of IRAN

የኢራን ሙሉ ታሪክ | The Entire History of IRAN

'የአርሚ 70 DDR' እና የTDF ምላሽ/የኢትዮጵያ አየር ሀይል ሚስጥራዊ መረጃ/'አሰብ የተፈጠረው ለኢትዮጵያ ነው' ጀነራሉ 3-11-2026

'የአርሚ 70 DDR' እና የTDF ምላሽ/የኢትዮጵያ አየር ሀይል ሚስጥራዊ መረጃ/'አሰብ የተፈጠረው ለኢትዮጵያ ነው' ጀነራሉ 3-11-2026

ወንጌላውያን ከኦርቶዶክስ ጋር ማምለክ ይችላሉ!? ለዶር ተስፋዬ ሮበሌ ስህተት የተሰጠ ምላሽ Pastor Tizitaw Samuel

ወንጌላውያን ከኦርቶዶክስ ጋር ማምለክ ይችላሉ!? ለዶር ተስፋዬ ሮበሌ ስህተት የተሰጠ ምላሽ Pastor Tizitaw Samuel

የግብጹ ሚዲያ ቅሌት በእራሳቸው ሜዳየባሕር በር ለኢትዮዽያ የተቃረበ ሐቅ

የግብጹ ሚዲያ ቅሌት በእራሳቸው ሜዳየባሕር በር ለኢትዮዽያ የተቃረበ ሐቅ

#ሃሰተኞቹ_ኖረው_ብንታገላቸው_እመርጣለሁ #አክሊሉ_ኩማ  @abiy_kiya @ecclesiamedia316 #2026

#ሃሰተኞቹ_ኖረው_ብንታገላቸው_እመርጣለሁ #አክሊሉ_ኩማ @abiy_kiya @ecclesiamedia316 #2026

🔴ድሃዋ ተማሪ ለማኝ ከሚመስል ቢሊየነር ፍቅር ያዛት

🔴ድሃዋ ተማሪ ለማኝ ከሚመስል ቢሊየነር ፍቅር ያዛት

Gdzie jest Netanjahu? Iran uderza, rynki zamierają.

Gdzie jest Netanjahu? Iran uderza, rynki zamierają.

ሼኪውን በደምብ አስተማረው፣ ማርቆስ 13፡32 ስለዚያች ሰአት ከአብ በቀር ወልድ (ኢየሱስ) አያውቅም? GodLogic Amharic

ሼኪውን በደምብ አስተማረው፣ ማርቆስ 13፡32 ስለዚያች ሰአት ከአብ በቀር ወልድ (ኢየሱስ) አያውቅም? GodLogic Amharic

ቁርአን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያለው አመለካከት፣ ተበርዟል አልተበረዘም? || Dr. Shabir Ali Vs Dr. David Wood Amharic

ቁርአን ስለ መጽሐፍ ቅዱስ ያለው አመለካከት፣ ተበርዟል አልተበረዘም? || Dr. Shabir Ali Vs Dr. David Wood Amharic

ስዑዲ ንፕ/ኢሳያስ ብስራት ኣስሚዓ/ጉዳይ ዓሰብ ኣብቂዑ ዩ/ንፕ/ት ናታናሆ ቀቲሎዮ ኢራን#zenatigrigna #jstudio #mestyatbetna

ስዑዲ ንፕ/ኢሳያስ ብስራት ኣስሚዓ/ጉዳይ ዓሰብ ኣብቂዑ ዩ/ንፕ/ት ናታናሆ ቀቲሎዮ ኢራን#zenatigrigna #jstudio #mestyatbetna

ሰበር! የእስራኤሉ ኤር ሎራ ታሪክ ሰራ! | የሲኦል ዋሻዎች ተገለጡ!

ሰበር! የእስራኤሉ ኤር ሎራ ታሪክ ሰራ! | የሲኦል ዋሻዎች ተገለጡ!

ДЕНЬ 11. США ПРОСЯТ ЗАВЕРШИТЬ ВОЙНУ /  АЙСИН / POISTINE

ДЕНЬ 11. США ПРОСЯТ ЗАВЕРШИТЬ ВОЙНУ / АЙСИН / POISTINE

IRAN UDERZA W BAZĘ USA! Potężne rakiety Khorramshahr-4 w akcji

IRAN UDERZA W BAZĘ USA! Potężne rakiety Khorramshahr-4 w akcji

የሞሳድ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Mossad

የሞሳድ ሙሉ ታሪክ | The entire history of Mossad

🛑🛑🛑 ሺዐ እንዴት ተመሰረተ?  🛑🛑🛑

🛑🛑🛑 ሺዐ እንዴት ተመሰረተ? 🛑🛑🛑

Иран не примет перемирие? Скотт Риттер: война только начинается

Иран не примет перемирие? Скотт Риттер: война только начинается

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]