የግብጽን ከተሞች - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Official Audio)
Автор: ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Загружено: 2021-09-09
Просмотров: 38882
Описание:
የግብፅን ከተሞች ትተን ወጥተን
በበረሃው ስንሄድ ምድርን ሞልተን
ጫማና ልብሳችን አላለቀም
እርሱ እየቀደመን መድኃኒአለም
ታላቁን ቀይ ባህር ስንሻገር
አስጨንቆን ነበር ብዙ ነገር
ግን ሁሉም ቀለለ ከፊታችን
እርሱ እየቀደመን አምላካችን
ከአለት ላይ ውሃ ጠጥተናል
የነሀሱን መባ ፈውሶናል
የምድር ሰልፈኞች ቢነሱብን
ለሞት አሳልፎ መቼ ሰጠን
እስራኤል በክብር ፊቱን ሞልቷል
ሰባቱን ደመና ጋርደውታል
ነፃ ስለወጣን እሱ ታጥፎ
ማንስ ይነካዋል ክንዱን አልፎ
አለም ብትገፋን ብትጨክን
አንተ ግን እንደሰው መቼ ጣልከን
ከኛጋር ተዋግተህ ድል ለብሰናል
የበፍታዬፎዶ አምሮብናል
Ye Gibtsin Ketemoch by Zemarit Mirtnesh Tilahun (Ethiopian Orthodox Tewahedo Mezmur)
© Mirtnesh Tilahun Official Page is the only Channel that has exclusive rights for all mezmurs by Zemarit Mirtnesh Tilahun
ይህ_ቪዲዮ_በfacebook_ኮፒ_ራይት_የተመዘገበ_ስለሆነ_አካውንትዎ_እንዳይዘጋ_በfacebook_እና_በዩቱብ_አይልቀቁት
Official YouTube Page: / @mirtnesh-tilahun
Official Facebook Page: / mirtneshtilahun.mezmur
Telegram/ቴሌግራም: https://t.me/Mertnesh_Tilahun
#Mirtnesh #EthiopianOrthodoxMezmur #EthiopianSpiritual
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: