ከፍተኛ የወተት ምርት ያላቸው ላሞች እና ጊደሮች
Автор: Hailu vet dog clinic
Загружено: 2024-11-27
Просмотров: 3056
Описание:
የወተት ላሞች በምንመርጥበት ግዜ የወተት ምርታቸውን እና ያለባቸውን የጤና ችግር መመልከት አለብን የጤና ችግር ካለባቸው በቀላሉ የሚታከም መሆኑን እና ተላላፌ ወደ ሰው አለመሆኑን ማረጋገጥ
በመቀጠል የሚሰጡት የወተት ምርት በደንብ በእነሰሳት ህክምና ባለሞያ በማሳየት የጡት ግላንድ ( የወተት ማምረቻ ጋኖች ጤናማነትን ማረጋገጥ
በተለይ ጊደሮች ከሆኑ የተሰጣቸው ምርጥ ዘርን ማረጋገጥ ያሰፈልጋል አለበለዝያ አንዳንድ ግዜ ደካማ ዘር ወሰደው ሲወለዱ ምርት መሰጠት የማይችሉ ዝርያወች ተሰጥተው ከሆነ
A,በሰራችን
B, በግዝያችን
C,በመኖ በገንዘባችን ብክነት ሰለሚያመጣ መጠንቀቅ ይገባል
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: