OROMIA11:ሰሞነኛ መረጃ 3-3-2026
Автор: Oromia 11
Загружено: 2026-03-03
Просмотров: 263
Описание:
OROMIA11:ሰሞነኛ መረጃ 3-3-2026
1. ኢራን በተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ላይ በፈፀመችው ጥቃት ኢትዮጵያውያ ዜጋ ላይ ጉዳት መድረሱ ተገለጸ።
2. የኢትዮጵያ አየር መንገድ ፣ወደመካከለኛው ምስራቅ ስለሚደረጉ በረራዎች መግለጫ አውጥትዋል።
3. በምስራቅ ዋልጋ እና ሆሮ ጉዱሩ ዋልጋ ዞኖች የአማራ ፆንፈኛ ፋኖ ታጣቂዎች በተፈፀመው ጥቃት የሰው ህይወት መጥፋቱ።
4. በአርሲ ዞን ባለፈው ሳምንት ከ30 በላይ ሰዎች መገደላቸውን የአካባቢው ምንጮች ተናገሩ።
5.ኢራን እና አሜሪካ አንዳቸው የሌላኛቸውን የጦር መርከብ መምታታቸውን ተናገሩ።
6. ኢራን በኳታር እና በሳዑዲ የነዳጅ ማዕከላት ላይ የፈጸመችውን ጥቃት ተከትሎ ከፍተኛ የዋጋ ጭማሪ ታየ።
7. በደቡብ ሱዳን በተፈጸመ ጥቃት 169 ሰዎች ተገደሉ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: