video 2026 02 27 03 36 25
Автор: Debre birhan Poly tecnic college
Загружено: 2026-02-27
Просмотров: 11
Описание:
የደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በዛሬው ዕለት ከደብረብርሃን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማዕከል ጋር በመተባበር በተለያዩ ሙያዎች በሆለስቲክ እና በአረብ ሀገር የሙያ ብቃት ምዘና እየተሠጠ ይገኛል።
ኮሌጁ ከደብረ ብርሃን የሙያ ብቃት ማረጋገጫ ማዕከል አስተባባሪ አማካኝነት እና በኮሌጁ ም/ዲን አቶ አየለ ፍስሀ ለተመዛዬች ኦረንቴሽን ተሠጥቶ ምዘናው ተጀምሯል ።
ምዘናውም በቀጣይ ቀናት የሚቀጥል ይሆናል።
#ደብረ ብርሃን ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: