ስጡ ይሰጣችኅል
Автор: ጽና | Tsina
Загружено: 2026-01-13
Просмотров: 37
Описание:
“ ለእግዚአብሔር አዲስ ምስጋናን አመስግኑ ምድር ሁሉ እግዚአብሔርን አመስግኑት “ መዝ 96 : 1
መዝሙር ለምስጋና ለጸሎት
መዝሙር ለንስሐ ለትምህርት በተመስጦ ሆኖ ከእግዚአብሔር ጋር ለመገናኘት መልካም ነው
መዝሙር በመላእክትና በቅዱሳን ለእግዚአብሔር የሚቀርብ ነው
በደስታ ቀን መዘመር በመከራ ጊዜም መዘመር ይገባል በእሥር ቤት ሆኖ በእሳት መካከል በቀንና በሌሊት መዘመር መጽሐፍ ቅዱሳዊ ነው
ይልቁንም ዶግማና ቀኖናን የጠበቀ ሥርዓትንም ያወቀ ያሬዳዊ መዝሙር አጥንትን ያለመልማል ነፍስን ያጽናናል ተአምር ይሠራል ጨለማን ያርቃል ሰንሰለትን ይፈታል
ዘጸ 15 : 1 ዘሑል 21 : 17 2ኛ ዜና 29 : 27 የሐዋ 16 : 25
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: