እግዚአብሔር እምነትን አያሳፍርም: ቤትን፣ ሚስትን ወይም ልጆችን መተው የሁሉም ክርስቲያን ግዴታ ነው? | ከፍል 1 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ
Автор: Prophet Binyam Mathewos
Загружено: 2026-02-19
Просмотров: 146
Описание:
በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ እግዚአብሔር እምነትን አያሳፍርም በሚል በእግዚአብሔር ላይ ሊኖር ስለሚገባ ሙሉ መታመን ሰፊ በሆነ መልኩ አንስቶ አስተምሯል።
ቪዲዮውን ይሄንን የYouTube link [ • እግዚአብሔር እምነትን አያሳፍርም: ቤትን፣ ሚስትን ወይም ልጆችን መ... ] ተጭናችሁ ማየት ትችላላችሁ። ተባረኩበት።
በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦
ለየትኛውም ችግር የኢየሱስ ደም መፍትሄ መሆን ይችላል።
ያለውን ሁሉ ስለ ኢየሱስ ትቶ ያልተከተለ በምድር መቶ እጥፍ አይባረክም።
በእግዚአብሔር መንግስት ያለን ነገር ከምንም በላይ ቦታ ልንሰጠው ይገባል።
በሰማይ ልታገኙ የማትችሉት በምድር ያለ በረከት ብዙ ነው።
አእምሮ ገና የሚታደስ ስለሆነ ጎበዝ ተማሪ እንጂ መሪ መሆን አይችልም።
ኢየሱስ ለሰራው ስራ ምትክ ማግኘት አይቻልም።
ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ።
🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! ተባረኩ!
📲 በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችን እኛን ማግኘት ይችላሉ
Telegram: @ProphetBinyamMathewos
YouTube: @prophetbinyammathewos
ለማንኛውም ጥያቄዎች ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ፣ እኛን ያነጋግሩን፦
📞 +251987667454
📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo
📧 Email: [email protected]
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: