የኤሌትሪክ አደገኛ አጥር ለቤቶ እና ለድርጅቶ ደህንነት
Автор: Luchia Electro security, ሉቺያ ኤሌክትሮ ሴኪዩሪቲ
Загружено: 2025-11-28
Просмотров: 80
Описание:
የደህንነቶ ጉዳይ አሳስቦታል ? ከፈጣሪ በታች እኛ አለንሎት Luchia G.E.I የኤሌክትሪክ አደገኛ አጥር የተሟላ የእቃ አቅርቦት ከ ገጠማ (ዝርጋታ) ጋር
#1 አጠቃላይ ጥቅሙ → በ አጥሩ ዙርያ የኤሌትሪክ መስመር ይኖረዋል ያለአግባብ ወደ ውስጥ ለመግባት የሚሞክሩ ካሉ ኤሌትሪኩ ነዝሮ ይጥላቸዎል በዛ ቅስፈት የማንቂያ ደውሉ (አላርሙ) ይጮሀል ከፍተኛ ድምፅ ያሰማል።
→ የኤሌትሪክ አደገኛ አጥር መስመሮቹ ሲቆረጡ በተመሳሳይ ከፍተኛ ድምፅ ያሰማል።
→ መብራት ቢሔድ እንኳን ማሽን ውስጥ በተገጠመለት ባትሪ መሰረት ኤሌትሪኩ እና አላርሙ አይቋረጥም ማለትም የኤለክትሪክ አደገኛ አጥሩ ስራውን ይቀጥላል ደህንነታችሁም ይጠበቃል።
የኤሌትሪክታ አደገኛ አጥሩን በፈለጋችሁት ጊዜ ማብራትም ሆነ ማጥፋት ትችላላችሁ።
→ ፀረ ሌባ ስለሆነ ሌባ እናንተን ደፍሮ አይገባም ሰላማችሁን ታገኛላችሁ ።
#2 አጠቃላይ ጉዳቱ ለእናንተ ሳይሆን ለሌባው ሲሆን → ከፍተኛ የኤሌትሪክ ሀይል አደገኛ አጥሩ ላይስለሚሮር በአጥር ላይ ለመግባት የሚሞክር ካለ ነዝሮ ይጥላል የመግደል ደረጃ ባያደርስም እራስ እስከመሳት ያደርሳል
→ከፍተኛ የማንቂያ ደውል አለው አካባቢውን በሙሉ ያነቃል ስለዚ ምንም መግቢያ የለውም
በአጠቃላይ እናንተ ደህንነታችሁ ይጠበቃል ።
የኤሌክትሪክ አደገኛ አጥር ለማሰራት በ 0921309159 ይደውሉ።
electric fence
electric fence
electric fence
#cctv #electricalfence #security #solarenergy #fence #gardenfence #security #wirefence #solarpanels #ሀበሻ #ኢትዮጵያ #እሁድ_መዝናኛ #music #abelbirhanuየወይኗ #Luchia #security #camera #gatemotor #አደገኛአጥር #ካሜራ #ዲሽ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: