ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ Zemari D/n Bisrat Chebsi

Автор: ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ

Загружено: 2023-05-05

Просмотров: 24867

Описание: Join this channel to get access to perks:
   / @etartmedia  

ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡

ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ

ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡

Facebook   / et-art-media-102803251290615  
INSTAGRAM   / et_art_media_official  
TELEGRAM https://t.me/etartmediaa
WhatsApp https://chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok https://www.tiktok.com/@et_art_media?...
YOUTUBE    / @etartmedia  

ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ

#0912656342
#0939048556

Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
እግዚአብሔር ስራዉ ድንቅ ነው    ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ  Zemari D/n Bisrat Chebsi

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

😍በማይነገር ስጦታ🛑ደጅ ጠናሁ🛑ብዙ ልጆች አሉት 👉ዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ #Eliyab_mezmur Zemari Bisrat Chebsi

😍በማይነገር ስጦታ🛑ደጅ ጠናሁ🛑ብዙ ልጆች አሉት 👉ዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ #Eliyab_mezmur Zemari Bisrat Chebsi

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

🔴NEW የዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ መዝሙር ስብስብ @azariya21

ድንቅ ስብከት//🔴አትፍሩ....ይልቅስ ሁላችሁም ይሄን አድርጉ

ድንቅ ስብከት//🔴አትፍሩ....ይልቅስ ሁላችሁም ይሄን አድርጉ "ℎ𝑖𝑛 𝑠𝑜𝑑𝑎𝑎𝑡𝑖𝑛𝑎𝑎"አባ ገብረ ኪዳን ግርማ"@kale_tsidk_media

ዝናውን ሰምቼ | ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ | zemari bsrat chebsi

ዝናውን ሰምቼ | ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ | zemari bsrat chebsi

🛑አዳነኝ ጌታ / ክብሬ ነው ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ  | Adanegn Geta / Kibre new By zemari D/n Yoseph Girma

🛑አዳነኝ ጌታ / ክብሬ ነው ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግርማ | Adanegn Geta / Kibre new By zemari D/n Yoseph Girma

ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27

ለነፍሴ ነፍሷ ነሽ ለመንገዴ ፋና || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27

🔴

🔴"ለምን ኢትዮጵያ ብቻ? ስለ ታቦት ያልተሰሙ 10 እውነታዎችና የአዲስ ኪዳን መሠረቱ||ዲያቆን ዘማርያም እና ዲያቆን ቀዳሜጸጋ|| #ቀንዲል_ፖድካስት

ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ

ድንቅ አድርጎልኛል ዘማሪ ዲ/ን ብስራት ጨብሲ

"ድንግል ሆይ" በዘማሪ ዲያቆን ዮሴፍ ግርማ..."Dingil_hoy" Zemari D/n Yosef Girma live performance

🔴ልዩ የሰርግ ትምህርት || የ 3ኛው ቀን ሰርግ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan sibket 2025

🔴ልዩ የሰርግ ትምህርት || የ 3ኛው ቀን ሰርግ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan sibket 2025

ተጠንቀቁ! አረዳዳቹን አስተካክሉ! - Orthodox VS Protestant - Emahoy Zena Mariam | QEBETO-2

ተጠንቀቁ! አረዳዳቹን አስተካክሉ! - Orthodox VS Protestant - Emahoy Zena Mariam | QEBETO-2

በማይነገር ስጦታ || ብዙ ልጆች አሉት || በምን እፅናናለሁ || ደጅ ጠናሁ | በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ‪ | @golgota27media

በማይነገር ስጦታ || ብዙ ልጆች አሉት || በምን እፅናናለሁ || ደጅ ጠናሁ | በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ‪ | @golgota27media

እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው  || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27

እንደ እኔ የማርከው ማንን ነው || በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሲ @21media27

🛑 የ ዐብይ ፆም እንዳያልፋችሁ! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🛑 የ ዐብይ ፆም እንዳያልፋችሁ! || ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2026

🔴የክብሯ መግለጫ ||   ዘማሪት በጸሎት አስማረ ||   ለይኩኑ @ZegolaLiveSound

🔴የክብሯ መግለጫ || ዘማሪት በጸሎት አስማረ || ለይኩኑ @ZegolaLiveSound

14ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ ቀጥታ ስርጭት ከሚሊኒየም አዳራሽ

14ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ ቀጥታ ስርጭት ከሚሊኒየም አዳራሽ

🛑አዲስ ስብከት //አታንቀላፉ ጸልዩ :በመከራ በፈተና ጊዜ እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ //ዓለሙን አትከተሉ አለሙ ሁሉ ጠፊ ነው //አባ ክፍለሥላሴ

🛑አዲስ ስብከት //አታንቀላፉ ጸልዩ :በመከራ በፈተና ጊዜ እንዲህ ብላችሁ ጸልዩ //ዓለሙን አትከተሉ አለሙ ሁሉ ጠፊ ነው //አባ ክፍለሥላሴ

እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27

እግዚአብሔር የወደቁትን ያነሳል ‘’ምልክቴ ነሽ’’ ‘’ላመስግንህ የኔ ጌታ’’ ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ @21media27

ህዝቡን ለሁለት አስለቀሱት / የሚጠብቀኝ አይተኛም / ዘማሪ/ ዮሴፍ ግርማ እና ዘማሪ/ ብስራት ጨብሲ @akufada media

ህዝቡን ለሁለት አስለቀሱት / የሚጠብቀኝ አይተኛም / ዘማሪ/ ዮሴፍ ግርማ እና ዘማሪ/ ብስራት ጨብሲ @akufada media

በዘባነ ኪሩብ ለሚቀመጠው/በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሴ ድንቅ ዝማሬ

በዘባነ ኪሩብ ለሚቀመጠው/በዘማሪ ዲያቆን ብስራት ጨብሴ ድንቅ ዝማሬ

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]