ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

123,750🙏እናመሰግናለን🙏 Subscribe🔔Like👍

mekedonia

live

like

share

subscribe

mensur

mensurabdulkeniofficial

Автор: Mekedonia-መቄዶንያ

Загружено: 2025-10-28

Просмотров: 2735

Описание: Subscribe🔔Like ያድርጉ፤ Share ሲያደርጉ ቢያንስ ለ100የሚያውቋቸው ሰዎች ያድርጉ፤ እነሱም ለ100ሰዎች Share ያድርጉ።    / @mekedonia   ሊንክ በመጫን በYouTube Membership የመቄዶንያ አባል በወር $5፣ ደጋፊ በወር $10 እና ቤተሰብ በወር $15🌟 ይሁኑ!

በግልዎ፣ በቤተሰብ ስም፣ በልጆችዎ ስም፣ በመኖሪያ መንደር ማህበር ስም፣ በዕድር፣ በመ/ቤት (በተቋሙ ስም እና ሰራተኞች አዋጥተው በተቋሙ ሰራተኞች ስም)፣ በት/ቤት (በት/ቤቱ ስም፣ ሰራተኞች አዋጥተው በት/ቤቱ ሰራተኞች ስም እና ወላጆች በልጃቸው እና በት/ቤቱ ስም)፣ በማህበር ስም፣ በሚኖሩበት አካባቢ ስም መለገስ ይቻላል።

Zelle/CashApp: 240-938-2992
Wells Fargo: 6089212333
Com.Bank of ETH.: 1000415056447
Swift code: CBETETAA
GoFundMe: https://gofund.me/799731ad
GoFundMe: Mekedonia- Seifu Show
Wells Fargo: 6089 212 333
የቴሌብር፣ የኢት.ንግድ ባንክና ሁሉም ባንኮች ሂሳብ ቁጥር 7979
Telebirr Fundraising: Mekedonia
CBE Birr App: Mekedonia
M-Pesa App: Mekedonia
ከውጭ ለምትደውሉ በስልክ ቁጥሮቻችን
0949494949/0979797979/0989898989
ከሀገር ውስጥ ለምትደውሉ 8131
ይህን የመቄዶንያ YouTube እየተከታተሉ ይሳተፉ!
Subscribe, Like, Comment & Share
   / @mekedonia  

በእርስዎ እርዳታ ብዙ ሰዎች ከጎዳና ይነሳሉ።

መቄዶንያ ከ8,500 በላይ የሚሆኑ ተገልጋዮችን በ52 ከተሞች ውስጥ ቅርንጫፍ በመክፈት እየረዳ ይገኛል። መቄዶንያ በየቀኑ 2.5 ሚሊዮን ብር ወጪ ያወጣል።

በMekedonia-መቄዶንያ ዩትዩብ ቻነል በየቀኑ በቀጥታ ስርጭት አሁንም እየተላለፈ ያለውን ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ ዝግጅት Like እና Share ያድርጉ።


ተጨማሪ ሰዎችን ከጎዳና አንስተን ለማኖር እንድንችል በመገንባት ላይ የምንገኘው 3,600 ካ.ሜ ላይ የሚያርፈው ሁለት ቤዝመንቶችን ጨምሮ 15 ወለል በአጠቃላይ 54,000 ካ.ሜ ስፋት ያለው ሕንፃ ቀሪ ስራዎችን ለማከናወን የወለል ንጣፍ ስራ፣ ሴራሚክ፣ ግራናይት፣ የባኞ ቤት እቃዎች፣ መታጠቢያ ዲሽ፣ 7 ግዙፍ ሊፍቶች፣ የኤሌክትሪክ ዝርጋታ፣ መብራት እና የፍሳሽ ዝርጋታ፣ የደረጃ ስራዎች፣ ቀለም፣ ኳርትዝ፣ ጂፕሰም ስራዎች፣ 5 ሺህ ሰው ለሚይዝ አዳራሽ የመድረክ፣ መብራትና ድምፅ ስራ፣ እንዲሁም ጠቅላላ የፊኒሺንግ ስራዎች ሰርቶ ለማጠናቀቅ እና በክልል ቅርንጫፎች በ15 ከተሞች ለምናደርገው ግንባታ መጨረሻ ከፍተኛ ወጪ ይጠይቃል፡፡

ቢያንስ 10 ሰዎች እንዲረዱን ያድርጉ።

ያገለገሉ አልባሳትና የሚወገዱ ቁሳቁሶችን መጥተው ይለግሱ።

ይምጡና ይጎብኙ!
"ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው!"
ብንያም በለጠ

8,500 በላይ ሰዎች 52 ከተሞች
3,000 የሚሆኑ አዕምሮ ህሙማን
3,000 ዳይፐር ተጠቃሚዎች (በቀን 3/4 ጊዜ ተቀይሮ)
ከ1,000 በላይ ድነው ስራ የጀመሩ
በየቀኑ 2.5ሚሊዮን ብር በላይ ወጪ
አሁንም ከ5,000 በላይ ለመግባት የተመዘገቡ ያሉት
#Mekedonia-መቄዶንያ #Mekedonia #መቄዶንያ
123,750 🙏እናመሰግናለን
​

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
123,750🙏እናመሰግናለን🙏 Subscribe🔔Like👍

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]