ኢትዮጵያ በዲፕሎማሲ ጉዞዋ፤ በቃሏ ተሰሚ፣ በቦታዋ ደግሞ ተፈላጊ ሆናለች | Diplomacy | BRICS | Ethiopia
Автор: EBC
Загружено: 2026-03-11
Просмотров: 885
Описание:
እስከ ብሪክስ አባልነት በደረሰው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ አድማስ፤ ሀገሪቱ የአፍሪካ የፖለቲካ ማዕከልነቷን በተግባር እያረጋገጠች ትገኛለች። በቀጣናዊ ሰላም አስከባሪነት እና በዓለም አቀፍ ድርድር ስኬቶች የታጀበው የኢትዮጵያ የዲፕሎማሲ ጉዞ፤ በቃሏ ተሰሚ፣ በቦታዋ ደግሞ ተፈላጊ እንድትሆን አድርጓታል።
#Ethiopia #Diplomacy #BRICS #ForeignPolicy #PanAfricanism #GlobalInfluence #Peacekeeping #InternationalRelations #ኢትዮጵያ #ዲፕሎማሲ #ብሪክስ #የውጭ_ግንኙነት #አፍሪካ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: