ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ

Автор: Tsegaye Aberar ፀጋዬ አብራር

Загружено: 2022-12-03

Просмотров: 45825

Описание: የደራሲው ሥራዎች
1. ያልታደለች በሰው ሰርግ ተዳረች(ልብወለድ)
2. እትዬ ላድርስሽ(ልብወለድ)
3. ለወጉ ለአርባ ስምንት ሰዓት ተዳሩ(ልብወለድ)
4. ሌላው እጅ(ልብወለድ)
5. ሦስተኛው ሰው(ልብወለድ)
6. አጋጣሚ(ልብወለድ)
7. እሱን ተይው(ልብወለድ)

ስለደራሲው በጥቂቱ
ይልማ ሀብተየስ በ፲፱፴ ዓ.ም. አዲስ አበባ ተወለዱ፡፡ ይልማ በሰባት ዓመት ዕድሜያቸው የቤተክርስቲያን ትምህርት ለመቅሰም ወደ ዮሐንስ ቤተክርስቲያን ሄዱ፡፡ እዛም ፊደል ቆጥረው መልዕክተ ዩሐንስና ዳዊት ደግመዋል፡፡ ከዛም በ1ዐ ዓመታቸው ሊሴ ገብረማርያም ትምህርት ቤት በመግባት እስከ አምስተኛ ክፍል ተምረዋል፡፡ በዚህ ወቅት የሥነ - ጽሑፍ ፍላጎት አልነበራቸውም።

ከዚህ በኋላ በ፲፱፵፰ ዓ.ም. ይልማ ከጓደኞቻቸው ጋር የላብራቶሪ ቴክኒሻንነት በቀድሞ አጠራሩ ፓስተር ኢኒስቲትዩት ተማሩ፡፡ ከአንድ ዓመት በኋላም ራስ ደስታ ሆስፒታል በመግባት በላብራቶሪ ቴክኒሻንነት ማገልገል ጀመሩ፡፡ በሆስፒታሉ ውስጥ ለአንድ ዓመት ከስድስት ወር ያህል ካገለገሉ በኋላ ጎንደር በሚገኘው የመግሥት ጤና ኮሌጅ በመግባት ከፍተኛ የላብራቶሪ ቴክኔሻንነት ትምህርታቸውን ተከታተሉ፡፡ ጎንደር እያሉ ነው የልብወለድ መጻሕፍትን የማንበብ ፍቅር ያደረባቸው፡፡ መኮንን እንዳልካቸው፣ ከበደ ሚካኤልንና በወቅቱ ታዋቂ የነበሩ ደራሲዎችን ያደንቁ ነበር፡፡ ከውጭም ጎርኪ፣ ዶስቶቪስኪ፣ ቶልስቶይ፣ ዲከንስ፣ ሄምንጊዌይን ያደንቃሉ፡፡

በወንጀል ክትትል ላይ ያተኮሩ ሥራዎችን በመጻፍ አድናቆትን ከአንባቢያን ያገኙት ይልማ፤ የመጀመሪያ መጽሐፋቸውን "ያልታደለች በሰው ሰርግ ተዳረች" በ፲፱፶፭ ዓ.ም.፣ ቀጥሎም "እትዬ ላድርስሽ" ን በ፲፱፶፮ ዓ.ም. አሳትመዋል፡፡ በ፲፱፶፯ ዓ.ም. "ለወጉ ለአርባ ስምንት ሰዓት ተዳሩ" የሚለውን አሳተሙ፡፡ በተከታታይ በወንጀል ላይ ያተኮሩ ልብ ወለዶች የጻፉ ሲሆን "ሌላው እጅ"፣ "ሦስተኛው ሰው"፣ "አጋጣሚ"፣ "እሱን ተይው" ተደናቂነትን ያተረፉ ሥራዎቻቸው ናቸው፡፡

ምንጭ: የኢትዮዽያ ደራሲያን ማህበር ለሚሊኒየም ያሳተመው አጀንዳ።

Spend an enjoyable and educational time together with this video, Thanks for watching. If you have any personal questions or comments about this video you can contact me via the links mentioned below.

ፌስቡክ 👉  / tsegaye.aberar.1  

ኢንስታግራም👉  / tsegayeaberar  

ቴሌግራም 👉https://t.me/tsegayeaberar

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Ethiopia | አስቴርን ማን ገደ - ላት? | አጋጣሚ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

Ethiopia | የፖሊሷ ሙ ታንታ እና ሌሎችም | Tsegaye Aberar

Ethiopia | የፖሊሷ ሙ ታንታ እና ሌሎችም | Tsegaye Aberar

ፍቅር ሲረታ | ምእራፍ 1| fikqir sireta | fikir sireta

ፍቅር ሲረታ | ምእራፍ 1| fikqir sireta | fikir sireta

መሰማት ያለበት እውነተኛ ታሪክ  / ማን ገደላት??? / የምትደመሙበት ድንቅ ታሪክ

መሰማት ያለበት እውነተኛ ታሪክ / ማን ገደላት??? / የምትደመሙበት ድንቅ ታሪክ

ሰብለን ማን ገደላት እጅግ አሳዛኝ ታሪክ እና አስገራሚ የፖሊስ ምርመራው

ሰብለን ማን ገደላት እጅግ አሳዛኝ ታሪክ እና አስገራሚ የፖሊስ ምርመራው

ያልተሳካው  የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት እና አሳዛኝ ፍጻሜው | Coup Failed

ያልተሳካው የግንቦት 8ቱ መፈንቅለ መንግስት እና አሳዛኝ ፍጻሜው | Coup Failed

ማታማታ | ሙሉ ክፍል ትረካ  | Mata Mata | @hamersentube   @MakaTubeትረካ  @hamersenextra@Tireka_1

ማታማታ | ሙሉ ክፍል ትረካ | Mata Mata | @hamersentube @MakaTubeትረካ @hamersenextra@Tireka_1

"20 ЛЕТ В ТЕНИ" Рассказ, который трогает до слёз. История, которую вы запомните.

የሚስቴ ውሽማ እና ሌሎችም

የሚስቴ ውሽማ እና ሌሎችም

5ኛ ክፍል = Teddy Hawassa

5ኛ ክፍል = Teddy Hawassa

New Ethiopian Full | እናትሽን ብለጫት | ሙሉ ክፍል

New Ethiopian Full | እናትሽን ብለጫት | ሙሉ ክፍል

Ethiopia | በእውነተኛ ታሪክ ላይ .....

Ethiopia | በእውነተኛ ታሪክ ላይ .....

ትረካ ~ ማን ይገደል? ~ እንዳለጌታ ከበደ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis

ትረካ ~ ማን ይገደል? ~ እንዳለጌታ ከበደ ~ Amharic Audiobook - Ethiopia 2024 #Radioaddis

“የት ነች??

“የት ነች??"

የውበት ወጥመድ ትረካ ll ሙሉ ክፍል/amharic narration/yewbet wetmed/ደራሲ፡-በርታ ክሌይ/ትርጉም፡-ዮሐንስ ገ/ጻድቅ/FULL EPISODE

የውበት ወጥመድ ትረካ ll ሙሉ ክፍል/amharic narration/yewbet wetmed/ደራሲ፡-በርታ ክሌይ/ትርጉም፡-ዮሐንስ ገ/ጻድቅ/FULL EPISODE

New ehiopian full | ጭ ላ ን ጭ ል | ሙሉ ክፍል

New ehiopian full | ጭ ላ ን ጭ ል | ሙሉ ክፍል

ጀኔራሉ እውነቱን አጋለጠ!

ጀኔራሉ እውነቱን አጋለጠ!"ድሮን እና ፀረ-ድሮን ታጥቀናል"ላሊበላ! ሸዋ! ባቲ! ኤፍራታ-ግድም! መቀሌ!የብልጽግና የተወካዮች ምክር ቤት አባሏ ጉዳይ!

ደፈረችኝ (ሙሉ ክፍል)

ደፈረችኝ (ሙሉ ክፍል)

New Ethiopian Full | ልብ አንጠልጣይ | ከጀመሩ ማያቋርቱት ...

New Ethiopian Full | ልብ አንጠልጣይ | ከጀመሩ ማያቋርቱት ...

ትረካ ፡ ጅብ ነች - ታደሰ ሊበን  - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025

ትረካ ፡ ጅብ ነች - ታደሰ ሊበን - Amharic Audiobook - Ethiopia 2025

Сына доярки подставили и кинули в камеру СИЗО к матёрым ЗЕКАМ… А наутро всё село вздрогнуло от того…

Сына доярки подставили и кинули в камеру СИЗО к матёрым ЗЕКАМ… А наутро всё село вздрогнуло от того…

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]