Teref Kasahun - Demo Na ጠረፍ ካሳሁን - ደሞ ና Lyrics best Ethiopian music
Автор: Bltasor Tube
Загружено: 2020-03-01
Просмотров: 23724
Описание:
Watch the video clip:
• Ethiopian Music : Teref Kasahun (Demo'Na) ...
Join on telegram:
https://telegram.me/Bltasor_Lyrics_Home
The music lyrics:
ጥሩልኝ ያንን ሰው መድኃኒት ቀማሚ
ይገኝ እንደሆነ ልቤን አስታማሚ
ይቀሰቅሰኛል ናፍቆት ተሰቃየሁ
ባልበላም ጠግባለሁ ገላ ዓይንህን ካየሁ
መምጣቴ አልተመቸው እኔ ስንገላታ
ይላክልኝ መውደድ የፍቅር ጠብታ
ሌላ አይደለም ሌላ የሚማታ መብረቅ
ዓይኔ ከዓይንህ ሲጋጭ አሃ ልቤ ሚሰነጠቅ (ይገርማል)
ሌላ አይደለም ሌላ ምን ሆኖ ይሆን ብዬ
ስትቀር የምሰጋ ጠብቄህ አንተዬ
አ...ትመጣልኝም ወይ ገዳዬ ቶሎ ና
ገዳዬ ገዳዬ ገዳዬ
ምነው ደጅ አስጠናኝ ገዳዬ
ገዳዬ ገዳዬ ገዳዬ
እንቢ አለኝ አልሰማ ቀረብኝ የኔ አለም
እንቢ አለኝ አልሰማ....
እስክስ እስክስ እስክስ
መች ተጠቦ ቻለ ሊቅ በሀገሩ እያለ
ካገኙት እሱ ነው ለልብ የተሻለ
አልደረሰው ይሆናል መውደዴ በልኩ
አፍቅሮ አለማግኘት መኖሬ ነው መልኩ
ይልክልኛል ይልክልኛል ይልክልኛል (አዬ ጉድ)
ይልክልኛል ይልክልኛል ይልክልኛል (X5)
ይላክልኝ መውደድ የፍቅር ጠብታ
ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ
ደሞ ና... ደሞ ና... ና ደሞ... ደሞ ና... ደሞ ና
ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ... ና ደሞ
ደሞ ና... ና ደሞ... ደሞ ና... ና ደሞ... ደሞ ና... ና ደሞ... ና ደሞ
ገዳዬ ገዳዬ ገዳዬ ቶሎ ና
ኧረ ገዳዬ ገዳዬ ቶሎ ና
ኧረ ገዳዬ ገዳዬ ቶሎ ና
ገዳዬ ቶሎ ና
......................
Thanks for watching the video...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: