ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የዓብይ ጾም 5ኛ ሳምንት ምስጢርና ትምህርት | Debre Zeyit

Автор: Fanos Media

Загружено: 2026-03-14

Просмотров: 306

Описание: #ደብረዘይት #የዓብይጾም #ጾመሕርቅል #ተዋሕዶ #ኦርቶዶክስ #መንፈሳዊ_ትምህርት
#DebreZeyit #Lent #EthiopianOrthodox #Tewahedo #MountOfOlives #spiritualjourney የዐቢይ ጾም አምስተኛው ሰንበት “ደብረዘይት” ታሪክ/The story of "Debre Zeit", the fifth Sunday of Lent #ደብረዘይት #ዐቢይጾም


ትርጉሙ፦ ደበረ ዘይት ትርጉሙ የወራ መብቀያ፣ በወይራ ደን የተሸፈነ ተራራ ማለት ነው። ወይም «ደብር» ማለት «ተራራ» ማለት ሲሆን «ዘይት» ማለት ደግሞ «ወይራ» ማለት ነው። በተገናኝ «ደብረ ዘይት» ማለት የወይራ ዛፍ የሞላበት፣ የበዛበት፣ የይወራ ተራራ ማለት ይሆናል።

ከኢየሩሳሌም በስተምሥራቅ የሚገኝ ቦታ የሚገኝ ተራራ ሲሆን በመካከል የቄድሮን ሸለቆ ብቻ ነው ያለው። ከግርጌው ጌቴ ሴማኒ የተባለው የአትክልት ስፍራ ይገኛል። የጸሎተ ሐሙስ ማታ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የተያዘበትና በኋላም የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ቅዱስ ሥጋዋ ያረፈበት ወይም የድንግል መካነ መቃብር በዚህ ተራራ ግርጌ ይገኛል። ቤተ ፋጌ እና ቢታንያ በኮረብታው ጫፍ እና በምስራቅ ዳገታ ላይ ይገኛሉ። ይህ ተራራ በመፅሐፍ ቅዱስ የሚገኙ ብዙ ድርጊቶች የተደረጉበት ቦታ ነው። ጌታችን ስለ ቤተ መቅደሱ መፍረስ፣ ስለ ዓለም ፍጻሜና ስለ ዳግም ምጽአት በዚህ ተራራ ላይ በትንቢት መልክ ተናገረ (ማቴ.24፥3)። በዚሁ ተራራ ላይ ወደ ሰማይ ዐረገ (ሉቃ. 24፥50)። በዚሁ ተራራ ላይ ቀን በከታማና በገጠር ሲያስተምር ውሎ ሌሊት የሚያድርበት የኤሌዎን ዋሻ ይገኛል። በኋለኛው ምጽ አቱ በዚሁ ቦታ እንደሚገለጥ ትንቢት ተነግሯል።(ዘካ. 14፥3–5)።aba gebre kidan new sibket,aba gebre kidan grma,aba gebre kidan new sbket,aba gebre kidan grma new sbket,new sibket aba gebre kidan girma,aba gbre kidan,aba g/kidan girma,kidase,question and answer by aba g/kidan,diyakon danial kbret,mahbere kidusan,mahibere kidusan,daniel kbret,abune gbrel,abagebrekidan,aba gebrekidan,aba gebrekidan new,aba grbrekidan sbket,#aba_gebrekidan,#aba gebrekidan girma,aba gebrekidan sibket new #ethiopiaorthodox #ethiopiaorthodoxmezmur #ethiopianorthodoxmezmur #ethiopiaorthodoxmezmurnew #ethiopianorthodoxchurch #ethiopianorthodoxsibket #ethiopianorthodoxmezmur2024 #ethiopianorthodoxmezmurenglish #ethiopianorthodoxkidase #ethiopianorthodoxchant #ethiopianorthodoxmezmurclassical #ethiopianorthodoxwedding #ethiopianorthodoxweddingmezmur #ethiopianorthodoxmezmurnew #ethiopianorthodoxmezmurabelmekbibnew #ethiopiaorthodoxand #ethiopianorthodoxandprotestant #ethiopianorthodoxandgreekorthodox #ethiopianorthodoxandcliffe #ethiopianorthodoxmusic #ethiopianorthodox #mezmurorthodoxethiopian ##ethiopia_orthodox_tewahedo #ethiopiaorthodoxsibket #mezmurorthodoxethiopianold #ethiopiaorthodoxchristmas #ethiopianorthodoxmezmurkidanemehret #ethiopianorthodoxmezmurmirtnesh
#ፈውስ_መንፈሳዊ​ #abagebrekidan​ #ጣና​
#ፈውስ_መንፈሳዊ​ #abagebrekidan​ #ጣና​ ቂርቆስ#ቅዱስ​​ #mezmur​​ #orthodoxmezmur​​

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የዓብይ ጾም 5ኛ ሳምንት ምስጢርና ትምህርት | Debre Zeyit

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

🔴የመጨረሻው ዘመን ! ደብረ ዘይት - የዐብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት | ደብረ ዘይት ምን ማለት ነው? | Ethiopian #abelbirhanuየወይኗልጅ Aba

🔴የመጨረሻው ዘመን ! ደብረ ዘይት - የዐብይ ፆም አምስተኛ ሳምንት | ደብረ ዘይት ምን ማለት ነው? | Ethiopian #abelbirhanuየወይኗልጅ Aba

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

🛑ሳይቋረጥ የሚደመጥ የበገና አልበም_like mezemran yilma hailu collection - ሊቀ መዘምራን ይልማ ኃይሉ

ቅዱስ ጊዮርጊስ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

ቅዱስ ጊዮርጊስ አስደናቂ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) ​@Meba_tv

🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia

🛑 ፍካሬ ኢየሱስ - የዓለም መጨረሻ - Fkare Eyesus | @mahtebmedia21 | #eotc #ethiopia

ግሩም ድንቅ የሆነ ስብከት

ግሩም ድንቅ የሆነ ስብከት

ደብረ ዘይት 5ይ ሰሙን ዓቢይ ጾም ብመምህር ኣስመላሽ ገብረ ሕይወት

ደብረ ዘይት 5ይ ሰሙን ዓቢይ ጾም ብመምህር ኣስመላሽ ገብረ ሕይወት

Non-Stop ገብረዮሐንስ መዝሙር ስብስብ 🔥 | ልብን የሚነካ ኦርቶዶክስ ዝማሬ #gebreyohannes_gebretsadik #adonay

Non-Stop ገብረዮሐንስ መዝሙር ስብስብ 🔥 | ልብን የሚነካ ኦርቶዶክስ ዝማሬ #gebreyohannes_gebretsadik #adonay

🔴 የበገና መዝሙር | በፃም ወቅት የሚደመጡ | የንስሃ መዝሙር || yebegena mezmur | ethiopian orthodox begena mezmur 2025

🔴 የበገና መዝሙር | በፃም ወቅት የሚደመጡ | የንስሃ መዝሙር || yebegena mezmur | ethiopian orthodox begena mezmur 2025

ታላቁ ነብይ ኤልያስ  - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 20 -  መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

ታላቁ ነብይ ኤልያስ - የመጽሐፍ ቅዱስ ታሪኮች 20 - መንፈሳዊ ፊልም በአማርኛ - @meba-tv - Eotc tv - ስንክሳር

መጋቢ ሀዲስ ሕዝቡን በሳቅ ገደሉት | መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | megabi hadis interview | megabi hadis eshetu donkey tube

መጋቢ ሀዲስ ሕዝቡን በሳቅ ገደሉት | መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | megabi hadis interview | megabi hadis eshetu donkey tube

እባካችሁ እንንቃ || በደብረ ዘይት ከዚህ ልማድ ውጡ || ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት! || በመልአከ ኤዶም ሕርያቆስ @neamnmedia19

እባካችሁ እንንቃ || በደብረ ዘይት ከዚህ ልማድ ውጡ || ራሳችንን የምንለውጥበት ድንቅ ትምህርት! || በመልአከ ኤዶም ሕርያቆስ @neamnmedia19

ደብረ ዘይት | ስለ መጨረሻው ዘመን እውነት ‼️ ስብከት  በአባ ገብረኪዳን | 5ኛ ሳምንት የዐቢይ ፆም ትምህርት

ደብረ ዘይት | ስለ መጨረሻው ዘመን እውነት ‼️ ስብከት በአባ ገብረኪዳን | 5ኛ ሳምንት የዐቢይ ፆም ትምህርት

ልናዳምጣቸዉ የሚገቡ የንስሐ መዝሙሮች

ልናዳምጣቸዉ የሚገቡ የንስሐ መዝሙሮች

ደብረ ዘይት ምን ማለት ነው ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Ethiopia  Orthodox  2024

ደብረ ዘይት ምን ማለት ነው ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረ ኪዳን ግርማ Ethiopia Orthodox 2024

የከነአናውያን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

የከነአናውያን ሙሉ ታሪክ - መባዕ ቲቪ (Meba TV) @Meba_tv

ለዓቢይ ጾም የተመረጡ የንሥሐ መዝሙሮች - በሊቀ መዝምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ye abiy tsom mezmur || Ethiopian Orthodox Mezmur

ለዓቢይ ጾም የተመረጡ የንሥሐ መዝሙሮች - በሊቀ መዝምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ || ye abiy tsom mezmur || Ethiopian Orthodox Mezmur

የአርማጌዶን ጦርነት፣ የዓለም ፍጻሜ፣ የክርስቶስ ምጽአት (ክፍል 1

የአርማጌዶን ጦርነት፣ የዓለም ፍጻሜ፣ የክርስቶስ ምጽአት (ክፍል 1

🔴ከሚልየን በላይ የታዩ ተወዳጅ ዝማሬዎች like mezemran yilma hailu

🔴ከሚልየን በላይ የታዩ ተወዳጅ ዝማሬዎች like mezemran yilma hailu

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)

መዝሙረ ዳዊት Mezmure Dawit - ሐሙስ (መዝ 81-110)

ኢራን የኒውክሌር ግንባታዋ ሲፋጠን| በእስራኤል የኢራን ሳይንቲስቶች ፍጅት!|ዱባይ ነዳጅ አቋረጠች|ኔታንያሁ ቀለዱ...

ኢራን የኒውክሌር ግንባታዋ ሲፋጠን| በእስራኤል የኢራን ሳይንቲስቶች ፍጅት!|ዱባይ ነዳጅ አቋረጠች|ኔታንያሁ ቀለዱ...

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]