Kibrom Alemayhu New gospel Song "ተሰግኦ"
Автор: Kibrom Alemayhu Official
Загружено: 2026-01-06
Просмотров: 462
Описание:
These song is about the birth of jesus christ by gospel singer kibrom alemayhu.Prepared in amharic language.
🔔subscribe and support my ministry by sharing these video to others
ተሰግኦ
በህግ በነብያት የተመሠከረ
ጸጋን ተሞላና በእኛ ውስጥ አደረ
በአብ በጎ ፍቃድ የምስራቹ ቃል
መድሃኒት ሊሆነን ጌታ እየሱስ መጥቷል
የምስራች ታላቅ ደስታ
ወረደልን ቸሩ ጌታ
ከጨለማ ወደ ብርሃን
አማኑኤል ነጥቆ አወጣን
ተሰግኦ ሆነ ትንቢት ተፈጸመ
መለኮት ሰው ሊሆን በአብ ተሰየመ
መተካከል ትቶ ከግርማው ወረደ
ስጋን ለብሶ እንደሰው ጌታ ተወለደ
ህብረትን ልናገኝ ልንሆን አንድ አካል
በመጣልን ብስራት የራቅን ቀርበናል
ከወይኑ ልንገባ ከበረሃ ወጣን
የተስፋው ቃል ወራሽ እንድንሆን ታጨን
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: