"የሰው ልጅ ከአፈር ነው የተፈጠረው" ? " እነሆ ክቡር አፈር"
Автор: ETHAFRICA TUBE ኢትአፍሪካ ቲዩብ
Загружено: 2026-01-15
Просмотров: 242
Описание:
"የሰው ልጅ ከአፈር ነው የተፈጠረው" ?
ግን ደግሞ ቅዱስ መጽሀፉ እንደሚለው ፈጣሪ እስትንፋሱን እፍ አለበት ሰውም ህያው ነፍብስ ያለበት ፍጡር ሆነ።
እነሆ ክቡር አፈር !
.........🌷🌷🌷🌷🌷🌼🌼🌼🌼🌼
" እግዚአብሔር አምላክም ሰውን ከምድር አፈር አበጀው፤ በአፍንጫውም የሕይወት እስትንፋስን እፍ አለበት፤ ሰውም ሕያው ነፍስ ያለው ሆነ። "
(ኦሪት ዘፍጥረት 2:7)
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ለዘመናት የሰው ልጅ ከአፈር እንደተፈጠረና መጨረሻም ወደ አፈር እንደሚሄድ ቁርጡን አውቆ ሳይፈራ ተንቀሳቃሽ አፈር ሆኖ አፈር እየረገጠ በአፈር ቤት እየሰራ ሌሎች ቁሳቁሶችንም በአፈር እየሰራ ኖረ።
ነብስ ያለበት ተንቀሳቃሽ አፈር በተራው ከእንቅስቃሴው ሲገታ የአልተንቀሳቅሶም (የማይንቀሳቀስ ) አፈር ይሆናል። በተራው እየተረገጠ÷ ቤት እየተሰራበት ÷ ሌሎች ቁሳቁሶች እየተሰሩበት እንደሚሄድ ቁርጥ ሆኖ ዘመናት ተቆጠሩ። ተንቀሳቃሽ አፈር እርስ በእርሱም እየተፋረሰ (እየተገዳደለ )ይቀጥላል። እስከ የመጨረሻው አለም ፍጻሜ።
ተንቀሳቃሹ አፈር እስኪፈርስ ድረስ እነሆ ክቡር አፈር ሆኖ ይኖራል- ክቡር ሰው!
ኢትአፍሪካ
ወ.መ.ሁ.
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: