መዝራትና ማጨድ (በእውነት ሰማይ ስትደርሱ ይህ አይሁንባችሁ)
Автор: ትሪኒቲ Trinity
Загружено: 2023-09-02
Просмотров: 6428
Описание:
#መዝሙር #ዘማሪ #ኢትዮጵያ #ዜና #ነቢይ #እግዚአብሔር #ኢየሱስ_ክርስቶስ #ፓስተር #ሐዋርያ #ዘርፊ #ትምህርቲ #በጋሻው #ክርስቶስ #ክርስቲያን #ወንጌል #መንፈስ #ትምህርት
we talk here about God and his kingdom በዚህ ቻናላ ስለ እግዚአብሔር እና ስለመንግሥቱ ጉዳይ እናወራለን
መዝራትና ማጨድ
በእውነት ወደ ሰማይ ሲደርሱ ይህ አይሁንባችሁ
እግዚአብሔር አለማትን ፈጥራል አለምን የሚገዛት የሚያስተዳድርበት የተለያዩ መንገዶች አሉት። ከእነዚህ መንገዶች መካከል አንዱ በዚህ ትምህርት ላይ ተነስቷል። እርሱም መዝራትና ማጨድ ይባላል። በዚህ ትምህርቱ ላይ እንዴት ዋጋ እንደሚሰጠው ተተንትሏል።
ትምህርቱን ሙሉውን እንዲሰሙት እንጋብዛለን። መሉ ሀሳቡን ለመረዳት ሆነ ለመታነጽ የሚቻለው ሙሉ ትምሀርቱን መረዳት ሲቻል ነው። በአንድ ጊዜ ለመጨረስ ጌዜ ካጡ በ2 ጊዜ ከፍሎ በመስማት መሉ ግንዛቤን ማግኘት ይቻላል። ተባረኩልኝ!!! የፀሎት እርእስ ለመስጠት ወይም ጥያቄ ካለዎት ስልኬን የዚህ ቪዲዮ መጨረሻ ላይ ያገኙታል።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: