ጥሩ ተግባቢ ለመሆን የሚረዱ 6 መንገዶች | Youth
Автор: News ET Social
Загружено: 2021-04-16
Просмотров: 21728
Описание:
ከሰዎች ጋር መግባባት አለመቻል ለስነልቦና ጫና ይዳርጋል፡፡ ማህበራዊ ሕይወትን ሊጎዳ ይችላል፡፡ በተቃራኒው ተግባቢ ሰዎች ለሌሎች ከባድ መስሎ የሚታይ ነገሮች ሳይቀር በቀላሉ ማግኘትና ማሳካት ያስችላቸዋል፡፡ ሕይወታቸውንም ቀለል ለማድረግ ተግባቢነታቸው ይረዳቸዋል፡፡ ጥሩ ተግባቢ ለመሆን ምን ማድረግ አለብን ለሚለው ወሳኝ ጥያቄ ፍሬዘውድ ሰለሞን ዶሴ አገላብጣ ተከታዩን ቪዲዮ ሰርታለች፡፡ አብረን እንቆይ፡፡
ሀሳብ ለመስጠትና ጥያቄ ለማቅረብ ተከታዩን ኢሜይል ይጠቀሙ:-
[email protected]
#Ethiopia #Youth
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: