የአንደኛ ቆሮንቶስ ትምህርት ምዕራፍ 7 - ክፍል 4 | መጋቢ ደረጀ ጥሊሁን | Pastor dereje tilahun
Автор: Pastor Dereje Tilahun
Загружено: 2026-02-09
Просмотров: 99
Описание:
የአንደኛ ቆሮንቶስ መልክት ጥናት - ክፍል 4
በዚህ አዲስ የትምህርት ተከታታይ በመጋቢ ደረጀ ጥላሁን የሐዋርያው ጳውሎስን የመጀመሪያውን የቆሮንቶስ መልክት በጥልቀት ማስተማር ይጀምራል። በዚህ የመግቢያ ክፍል ላይ፦
• የመልክቱ ታሪካዊ ዳራ፣
• ጳውሎስ ለቆሮንቶስ አማኞች የጻፈበት ዋና ምክንያት፣
• እና ለመልዕክቱ መረዳት ቁልፍ የሆኑ ነጥቦች በዝርዝር ቀርበዋል።
ይህ ትምህርት የእግዚአብሔርን ቃል በስርዓት ለማጥናትና መንፈሳዊ ዕውቀትን ለማሳደግ ትልቅ አጋዥ ነው። ተከታታይ ክፍሎቹ እንዲደርሶዎ ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፣ ለሌሎችም Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ያድርጓቸው።
#DerejeTilahun #1Corinthians #BibleStudy #AmharicSermon #Ethiopia #የመጽሐፍቅዱስጥናት #ቆሮንቶስ #ደረጀጥላሁን
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: