ኩባንያችን የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ ይፋ አደረገ l 2024/25 Annual Business Plan
Автор: Ethio telecom
Загружено: 2024-09-21
Просмотров: 2270
Описание:
ኩባንያችን በ2017 በጀት ዓመት በመላ ሀገሪቱ 1,298 የሞባይል ኔትወርክ ጣቢያዎችን በመገንባት፣ በ500 ከተሞች የ4ጂ እንዲሁም በ15 ከተሞች የ5ጂ አገልግሎቶችን ለማስጀመር ማቀዱን ይፋ አደረገ፡፡
ነባር የቴሌኮም እና የዲጂታል መሰረተ ልማቶችን አሟጦ በመጠቀም፣ አዳዲስ መጠነ ሰፊ ተጨማሪ ማስፋፊያዎችን በማከናወን እንዲሁም የደንበኛ ቁጥርን የሚጨምሩ እና ተሞክሮን የሚያሻሽሉ ተግባራትን በማከናወን አጠቃላይ የደንበኞችን ብዛት በ6% በመጨመር 83 ሚሊዮን ለማድረስ ታቅዷል፡፡
የሀገራችንን የዲጂታል ፋይናንስ አካታችነትን በማሳደግ ረገድ የላቀ ሚና እየተጫወተ ያለውን የቴሌብር አገልግሎት በተመለከተ የቴሌብር ደንበኞችን ቁጥር 55 ሚሊዮን ማድረስም በዕቅዱ ውስጥ ተካቷል፡፡
ለተጨማሪ፡ https://bit.ly/47EZVt1 ይጎብኙ፡፡
#DigitalEthiopia #DigitalAfrica #GSMA #ITU #WorldBank #OECD #G6countries #HOPR #HoF
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: