ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ ዝምታዋን ሰበረች! መግለጫ ተሰጠ! ደሞዝ መቁረጥ ተጀመረ! የቱርክ መርከቦች ጉዞ! - የካቲት 9/2018 | Dollar Exchange

Автор: Gebeya Media - ገበያ

Загружено: 2026-02-16

Просмотров: 26500

Описание: በዛሬው እለታዊ ዜናችን፥ የባህር በር ጥያቄያችን የህልውና ጉዳይ እንጂ የሌሎችን ሉዓላዊነት የመንካት ፍላጎት አይደለም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ፣መናገራቸውን፤ ከ165 ሺህ በላይ የመግንስት ሰራተኞች ላይ ደሞዝ መቆረጡን ተከትሎ ከፍተኛ ቅሬታ ስለማስከተሉ፤ እንዲሁም ከውጭ ቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ53 የአፍሪካ አገራት ወደ አገሯ ለሚገቡ ምርቶች ላይ የምትጥለውን ማንኛውንም ዓይነት የንግድ ታሪፍ ወይም ቀረጥ ልታነሳ መሆኑ ስለመገለጹ እና ቱርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከባህር ክልሏ ውጪ በሚካሄድ የነዳጅ ቁፋሮ ዘመናዊ የነዳጅ ቆፋሪ መርከቧን ወደ ሶማሊያ መላኳን የተመለከቱ ዝርዝር መረጃ ይዘንላችሁ ቀርበናል።

በቪዲዮው የተካተቱ ነጥቦች፦
ጥቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት የረመዷን ወርን አስመልክቶ መግለጫ ሰጡ፡፡
ለድንገተኛ አደጋ ፈንድ በሚል የበርካታ መንግስት ሰራተኞች ደሞዝ መቆረጡ ተገለፀ፡፡
ቱርክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከባህር ክልሏ ውጪ በሚካሄድ የነዳጅ ቁፋሮ ዘመናዊ የነዳጅ ቆፋሪ መርከቧን ወደ ሶማሊያ ላከች።
ቻይና ኢትዮጵያን ጨምሮ ከ53 የአፍሪካ አገራት ለሚገቡ ምርቶች የታሪፍ ነጻ መብት ፈቀደች፡፡

ሰብስክራይብ በማድረግ ወቅታዊ መረጃዎችን በፍጥነት ያግኙ!

Ethiopia news, Dollar exchange rate Ethiopia, Breaking News Ethiopia

#ገበያ_ሚዲያ #ገበያ_ሚዲያ #Gebeyamedia #Ethiopia #BreakingNews #Kenya #EthiopianNews #DollarRate #CurrentAffairs #ኢትዮጵያ #ዜና

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ሰበር ዜና! ኢትዮጵያ ዝምታዋን ሰበረች!  መግለጫ ተሰጠ! ደሞዝ መቁረጥ ተጀመረ! የቱርክ መርከቦች ጉዞ! - የካቲት 9/2018 | Dollar Exchange

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

ሻዕቢያ ተቀረቀረ | ደብዳቤው ፍሬ አፈራ ተረክ ሚዛን Salon Terek

ሻዕቢያ ተቀረቀረ | ደብዳቤው ፍሬ አፈራ ተረክ ሚዛን Salon Terek

ኤርዶጋን ያላሰቡት ገጠማቸው! | UAE በሯን ዘጋች? | የኢትዮጵያው ጉዞ በአደጋ ላይ! | Erdogan’s UAE Visit Canceled! | Ethiopia

ኤርዶጋን ያላሰቡት ገጠማቸው! | UAE በሯን ዘጋች? | የኢትዮጵያው ጉዞ በአደጋ ላይ! | Erdogan’s UAE Visit Canceled! | Ethiopia

ለ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች የተደረገ የክብር እራት ግብዣ

ለ39ኛው የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ ተሳታፊዎች የተደረገ የክብር እራት ግብዣ

ሰበር ዜና፦ ኣብ 4 ኪሎ ሕምስምስ ተፈጢሩ! ፕረዚደንት UAE (ኢማራትስ) እንታይ ኣጋጢሙዎ? ኣፍዝዝ ኣደንግዝ ኣብ ኢ/ያ? ድኽመትን ጥንካረን ሕብረት ኣፍሪካ?

ሰበር ዜና፦ ኣብ 4 ኪሎ ሕምስምስ ተፈጢሩ! ፕረዚደንት UAE (ኢማራትስ) እንታይ ኣጋጢሙዎ? ኣፍዝዝ ኣደንግዝ ኣብ ኢ/ያ? ድኽመትን ጥንካረን ሕብረት ኣፍሪካ?

ሳርቤት ላይ በልዩ ቅናሽ የቀረቡ ቅንጡ ቤቶችና ሱቆች | Special Real Estate Offers at Sarbet, Addis Ababa

ሳርቤት ላይ በልዩ ቅናሽ የቀረቡ ቅንጡ ቤቶችና ሱቆች | Special Real Estate Offers at Sarbet, Addis Ababa

DW Amharic እንወያይ፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደየት ያመራ ይሆን?መፍትሄውስ ምን ይሁን?

DW Amharic እንወያይ፤ የኢትዮጵያ እና ኤርትራ ፍጥጫ ወደየት ያመራ ይሆን?መፍትሄውስ ምን ይሁን?

አብይ አህመድ በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ምን አለ? African Union Leaders Summit 2026- Ethiopia today | abiy ahmed

አብይ አህመድ በአፍሪካ ህብረት ስብሰባ ምን አለ? African Union Leaders Summit 2026- Ethiopia today | abiy ahmed

የሽኝት ስነ-ስርዓት በአሜሪካ

የሽኝት ስነ-ስርዓት በአሜሪካ

Жапаров после встречи с Ташиевым уволил трех министров. В Госдуме обвинили страны ЦА в русофобии

Жапаров после встречи с Ташиевым уволил трех министров. В Госдуме обвинили страны ЦА в русофобии

ኤርዶጋን ከአብይ ምን ፈለጉ? የቱርክ ድብቅ ስሌትና አዲሱ የቀጠናው ስምምነት! | What does Erdogan want from Abiy? | ገበያ ፖድካስት

ኤርዶጋን ከአብይ ምን ፈለጉ? የቱርክ ድብቅ ስሌትና አዲሱ የቀጠናው ስምምነት! | What does Erdogan want from Abiy? | ገበያ ፖድካስት

አዲስ ቀን ... የካቲት 10/2018 ዓ.ም

አዲስ ቀን ... የካቲት 10/2018 ዓ.ም

ሓዱሽ ኣዋጅ ጀኖሳይደር (ኣብይ)

ሓዱሽ ኣዋጅ ጀኖሳይደር (ኣብይ) "ከጥፈአኩም ፍቐዱለይ" #TigraiPress #Ethiopia #Tigraywar #Eritrea #RedSea #TDF #TPLF

ትረካ - ጌታቸው አሰፋ ማን ነው? | አርአያ ተስፋማርያም| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tplf #tereka

ትረካ - ጌታቸው አሰፋ ማን ነው? | አርአያ ተስፋማርያም| #amharicaudiobooks #tireka #ትረካ #amharicbooks #tplf #tereka

የቀይ ባሕር ትኩሳት! ሊፈነዳ የተቃረበው ፈንጂና በኢትዮጵያ ላይ የተደቀነው አደጋ! Hidden Trap Between Cairo and Asmara.

የቀይ ባሕር ትኩሳት! ሊፈነዳ የተቃረበው ፈንጂና በኢትዮጵያ ላይ የተደቀነው አደጋ! Hidden Trap Between Cairo and Asmara.

Africa is not what I expected! (1st arrival in Ethiopia)

Africa is not what I expected! (1st arrival in Ethiopia)

ጦሩ ድንበር ላይ በድሮን አለቀ | የሻዕቢያ ታንክ ድንበር ጥሶ ገባ | አሜሪካ  ፋኖን አስገደደች! ዘመነ እጅ ሰጠ?| Ethiopia

ጦሩ ድንበር ላይ በድሮን አለቀ | የሻዕቢያ ታንክ ድንበር ጥሶ ገባ | አሜሪካ ፋኖን አስገደደች! ዘመነ እጅ ሰጠ?| Ethiopia

Российская делегация в Женеве расширилась. Иран поговорил с МАГАТЭ. Праздничное граффити в Газе

Российская делегация в Женеве расширилась. Иран поговорил с МАГАТЭ. Праздничное граффити в Газе

መዝናኛ እና ፖለቲካ

መዝናኛ እና ፖለቲካ

Mengizem media Excerpt from a discussion b/n Tewolde Beyene(Teborne) and Getish Mamo

Mengizem media Excerpt from a discussion b/n Tewolde Beyene(Teborne) and Getish Mamo

LIVE: AU Executive Council 48th Session in Addis Ababa Reviews Reforms and G20 Role | APT

LIVE: AU Executive Council 48th Session in Addis Ababa Reviews Reforms and G20 Role | APT

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]