"ጄፍሪ ኤፕስታይን እና የሀብታሞቹ ዘግናኝ ወንጀል ጥንታዊው የበአል አምልኮ፤ የዘመናችን !"
Автор: amarigna tube
Загружено: 2026-02-09
Просмотров: 30635
Описание:
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የኤፕስታይንን ድብቅ ሕይወት፣ ከታዋቂ ፖለቲከኞችና ቢሊየነሮች ጋር የነበረውን ጥልቅ ግንኙነት፣ እና እስከ ዛሬ ድረስ ምላሽ ያላገኘውን የእስር ቤት ሞቱን በዝርዝር እንመረምራለን። በተለይም የባንክ አካውንቱ ከጥንታዊው ጣኦት "በአል" ጋር ስላለው ግንኙነት እና በደሴቱ ላይ ስለሚከናወኑት ምስጢራዊ የአምልኮ ሥርዓቶች ያስገረሙ እውነታዎችን ይዘን ቀርበናል።
በቪዲዮው የሚመለሱ ጥያቄዎች:
ኤፕስታይን ያለ ዲግሪ እንዴት የቢሊየነሮች አማካሪ ሆነ?
በ "ሎሊታ ኤክስፕረስ" አውሮፕላኑ የተጓዙት ታዋቂ ሰዎች እነማን ናቸው?
የደሴቱ "ቤተ-መቅደስ" ምስጢር ምንድን ነው?
ሞቱ ራስን ማጥፋት ወይስ የታቀደ ግድያ?
Jeffrey Epstein, Epstein Island, Little St. James, Ghislaine Maxwell, Conspiracy Theory, Baal, Mystery Amharic, True Crime Ethiopia, ጄፍሪ ኤፕስታይን, የደሴቱ ምስጢር, ታሪክ, መንፈሳዊ ትምህርት።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: