🔴ለምን ትጨነቃላችሁ||የጭንቀት መንስኤዎች ምን ምን ናቸው?||በመጋቢ ሀዲስ ዳዊት ሞላ
Автор: ፈለገ ጥበብ ሰንበት ት/ቤት
Загружено: 2025-08-12
Просмотров: 63
Описание:
እንኳን ወደ ፈለገ ጥበባት ሰንበት ትምህርት ቤት official የዩቲዩብ ቻናል በደህና መጡ።
ይህ ቻናል በኦርቶዶክስ ተዋህዶ አስተምህሮ ተኮትኩቶ ለማደግ፣ በቅዱሳት መጻሕፍት ብርሃንነት ለመመላለስ፣ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን እምነትና ትውፊት ላይ የተመሠረተ ሕይወት ለመኖር ለምትፈልጉ ሁሉ የተከፈተ የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ፈለገ ጥበባት ማለት “የጥበብ መንገድ” ማለት ነው። በዚህ ቻናልም እውነተኛ የሆነው የእግዚአብሔርን ጥበብ ይማሩበታል።
በቻናላችን ምን ያገኛሉ፡
📖የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን ዶግማና ቀኖና መሰረት ያደረጉ ለእውቀትም ለህይወትም የሚጠቅሙ ስብከቶችና ትምህርቶችን በዚሁ ቻናል ማግኘት ትችላላችሁ።
"ሕዝቤ እውቀት ከማጣቱ የተነሣ ጠፍቶአል።" — ሆሴዕ 4:6
መንፈሳዊ መዝሙሮች
የቤተክርስቲያናችንን ዶግማና ቀኖና የጠበቁ ያሬዳዊ ዜማ ያላቸው የተመረጡ ዝማሬዎችን ፀጋው ባላቸው ወንድሞች እና እህቶች ይቀርብላችኋል
"ለእግዚአብሔር ዘምሩ፥ ስሙንም ባርኩ፥ ዕለት ዕለትም የማዳኑን ወንጌል አውጁ።" እንዲል ዳዊት በመዝሙሩ — መዝሙር 96:2
ድራማዎች እና መንፈሳዊ ጭውውቶች: እያዝናኑ መንፈሳዊ ቁምነገሮችን ማስጨበጥ የሚችሉ ጥሩጥሩ ድራማዎች፣መነባንቦች፣ትረካዎች፣መንፈሳዊ ዜና(ዘገባ) ወ.ዘ.ተ
❓ የጥያቄ እና መልስ ውይይቶች
የጥያቄ እና መልስ ክፍለ ጊዜዎቻችን እውነተኛውን የእምነት ጥያቄዎች በቅዱሳት መጻሕፍት እና በኦርቶዶክስ አስተምህሮዎች ላይ በተመሠረቱ መልሶች ይዳስሳሉ።
"በእናንተ ስላለ ተስፋ ምክንያት ለሚጠይቁዋችሁ ሁሉ ለመከላከል ዘወትር የተዘጋጃችሁ ሁኑ።" እንዳለው ለመናፍቃን ጥያቄዎች ዝግጁ የሚያደርጉንን ጥያቄዎች ከነመልሶቻቸው ከመፅሀፍ ቅዱሳዊ ማስረጃ ያገኛሉ — 1 ጴጥሮስ 3:15
✍️ በተለያዩ የሰንበት ትምህርት ቤት አባላት ተዘጋጅተው የሚቀርቡ መንፈሳዊ ተመስጦ ውስጥ የሚያስገቡ ግጥሞችና ስነ-ፅሁፎች ያገኛሉ።
---
ተልእኳችን በየትኛውም የዕድሜ ክልል የሚገኙ ምዕመናን የተለያዩ መንፈሳዊ ትምህርቶችን እና መዝሙሮችን በቀላሉ ማግኘት እንዲችሉ እና በእነርሱም ተምረው ምግባርን ሰርተው የመንግስቱ ወራሽ እንዲሆኑ ነው።እርስዎም ይህንን አላማችንን በመረዳት በዕርስዎ በኩል የሚጠበቀውን ሁሉ ማለትም ቻናሉን like share subscribe እንዲያደርጉ በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን ።
👉 ሰብስክራይብ የሚለውን ተጭነው የማሳወቂያ ደወል 🔔 ን ይንኩ እና በዚህ የተባረከ የመንፈሳዊ እድገት ጉዞ ይቀላቀሉን!
"የእግዚአብሔር ቃል በሙላት ይኑርባችሁ።በጥበብ ሁሉ እርስ በእርሳችሁ አስተምሩና ገሥጹ።በመዝሙርና በዝማሬ በመንፈሳዊም ቅኔ በጸጋው በልባችሁ ለእግዚአብሔር ዘምሩ።" ቆላ 3፥16
#ፈለገጥበባት #የሰንበትትምህርትቤት #ኦርቶዶክስተዋህዶ #ኢትዮጵያኦርቶዶክስ #መንፈሳዊእድገት
#ቅዱሳትመጻሕፍት #መዝሙሮች #መንፈሳዊዝማሬ #ትምህርት #የእምነትመንገድ
#መንፈሳዊድራማዎች #እናትቤተክርስቲያን #የአማርኛመልእክቶች #የእምነትጥያቄዎች
#የቅዱሳንትዕውቀት #የመዝሙርእውቀት #አማርኛትምህርቶች #ቆላ316 #ሆሴ460
#መዝሙር962 #የኦርቶዶክስድንቅታዊዝማሬ #የቤተክርስቲያንጥናት #መንፈሳዊእንቅስቃሴ
#የመንፈሳዊግጥም #አማርኛዝማሬዎች #የቅዱሳትመጻሕፍትእውቀት #ቻናልንሰብስክራይብ
#የቅዱሳንትምህርት #ቤተክርስቲያንእውቀት #የእምነትዕውቀት #የመንፈሳዊቤትትምህርትቤት
#ሕይወታችንእስቲናደርጋ
#EthiopianOrthodox #OrthodoxTewahedo #SpiritualGrowth #ChristianTeachings #OrthodoxFaith
#BiblicalWisdom #OrthodoxSermon #TewahedoChurch #ChristianHymns #SpiritualJourney
#OrthodoxChristianity #SabbathSchool #FaithAndWisdom #BibleStudy #ChristianDrama
#OrthodoxPraise #SpiritualReflections #ChurchTeachings #ChristianPoetry #GospelTruth
#HolyScripture #ChristianQandA #BibleAnswers #ChristianYouth #GodsWord
#Colossians316 #Hoshea46 #Psalm962 #OrthodoxContent #EthiopianFaith
#TewahedoTeachings #ChristianYouTube #FaithfulLiving #OrthodoxCommunity
#GloryToGod #SundaySchoolChannel #OrthodoxBibleQuotes #AmharicSermons #ChristianDiscussions
#SubscribeNow #OrthodoxLife #PraiseTheLord
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: