ስለ ስግደት ሳታውቁ በ ፍፁም እንዳታሰግዱ!🤔
Автор: ዘኦርቶዶክሳውያን
Загружено: 2025-08-16
Просмотров: 1107
Описание:
ስለ ስግደት ይሄንን ሳታውቁ በ ፍፁም መስገድ የለባችሁም።
ዛሬ በ እዚህ ቪድዮ ስለ ሰግደት አይነቶች ምንስ እያልን እንደምንሰግድ እና ስግደት የ ማንሰግድባቸውን እለቶች መቼ እንደሆኑ አብረን እንቃኛለን። እስከመጨረሻው አብራችሁኝ ቆዩ።
እንደ አንድ ኦርቶዶክስ በ እውቀት መስገድ ግድ ነው እና ለ ሁሉም እንዲደርስ share አድርጉ።
ለ ዘኦርቶዶክሳውያን ቻናል አዲስ ከ ሆናችሁ subscribe በ ማድረግ ቤተሰባችንን ይቀላቀሉ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: