ሠማይ ምን አለ//SEMAY MIN ALE //YISHAK SEDIK//ይስሐቅ ሰድቅ
Автор: Yishak Sedik Official
Загружено: 2023-06-16
Просмотров: 143083
Описание:
#SEMAY_CONCERT #መጋቢት 23 #KWM #YISHAK_SEDIK #liveconcert
በቋጥኝ ድንጋይ ውስጥ ቤታቸውን እንደሚያደርጉ
በነገስታትም ግቢ እንደሚሸሸጉ
ሁሉን በሚችል በሚሰውረው
ከልዑል አምላክ ጥላ ስር እኖራለሁ
እኖራለሁ!
ሰማይ ምን አለ ነው እኛ የምንለው
አዝማች/አምላክ አለንና
አለት አቋም አለው
ጌታ ላይ የፀና
ቃሉ ላይ የፀና
መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው
የማልናወጥበት እምነቴ ክርስቶስ ነው
ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው
የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው
እኮ ማነው x2 እኔን የሚያስፈራው
የቱስ ነው ምንድነው ልቤን የሚያሰጋው
ልቤ ፅኑ ነው x8
ማዕበል የለም አልልም ወጀቡም አይካድም
የቱም ቤት የክረምት ዝናብ ጎርፍ አይቀርለትም
በዚች አለም ሳለን መከራ የለብንም አንልም
ዳሩ ግን በክርስቶስ ሆነን ከቶ አንሸነፍም
መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩበት
በኢየሱስ ነው የማይፈራው በእርግጥ ከተመሰረቱበት
መታመኛ ትምክቴ ቀን ሳለ የቆምኩበት
በኢየሱስ ነው የማይሰጋው በእርግጥ ከተመሰረቱበት
መሰረቴ የሆነው አለቴ ኢየሱስ ነው....
ልቤ ፅኑ ነው....
ሰማይ ምን አለ ነው....
ቤት በይድረስ ተሰርቶ ምን ቢያምር አያዘልቅም
አወዳደቁ አይጣል ነው ዶፍ አይቋቋምም
አሸዋ መቆሚያ አይሆንም ህይወት አይመሰርትም
ከአለቱ በቀር አፅንቶ የሚያዘልቅ አይገኝም
ክፋ ቀን ማለፊያ ቤቴን የያዘ ቀጥ አድርጎ
ኢየሱስ ነው የሚያድን ከመከራ ሸሽጎ
ልቤ ፅኑ ነው!
ማቴ.7:24-27
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: