“ሌላ ጣዕም ” የዳቦ አዘገጃጀትና አቀራረብ 👉
Автор: Lela Taem
Загружено: 2020-12-16
Просмотров: 18173
Описание:
ሰላም ውድ የሌላ ጣዕም ቤተሰቦች
በዛሬው ቪዲዮ የዳቦ ዝግጅት ከአዘገጃጄቱ እስከ አቀራረቡ ይቀርባል።
ዳቦ ከተለያዮ የእህል አይነቶች ይዘጋጃል ።
ይህም ፡ ከስንዴ ፣ከጤፍ፣ከበቆሎና ከሌሎች ዱቄቶች ይዘጋጃል ።
ዛሬ ያዘጋጀሁት የዳቦ አይነት ከነጭ ስንዴ ሲሆን
የዳቦ መብያ ከሁለት የወጥ አይነቶች (ቀይ የስጋ ወጥና የምስር አልጫ ወጥ ከሰላጣ ጋር ቀርቧል ።
በጣም ጣፋጭ ነው ።
ይህን ቢዲዮ ከወደዳችሁት #like & #share ያድርጉ
አስተያየታችሁ#comment በማድረግ እንማማር
#subscribe ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ
አመሰግናለሁ
በቀጣዮ ቪዲዮ እስክንገናኝ👇👇👇👇
• “ሌላ ጣዕም ” የዳቦ አዘገጃጀትና አቀራረብ 👉#like 👉#share...
שלום למנויים של ליילה טעם(טעם אחר )בסרטון שלי ,היום אני מראה איך מכינים דבו(לחם אתיופי) איך מגישה ועם מה אוכלים
אם אהבתם אשמח לשמוע מה דעתכם
כמובן אל תשכחו להירשם לערוץ ליילה טעם ולשתף לחבריהם
תודה
• “ሌላ ጣዕም ” የዳቦ አዘገጃጀትና አቀራረብ 👉#like 👉#share...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: