ቆንጆ ፓንኬክ በዱባ እና በአጃ/ Homemade Pumpkin puree/ Healthy Pumpkin Oat Pancake
Автор: Elsi Gojo ጎጆ
Загружено: 2020-11-13
Просмотров: 2527
Описание:
እንኳን ወደ Elsi ጎጆ YouTube channel በሰላም መጣችሁ SUBSCRIBE ያድርጉና ቤተሰብ ይሁኑ ዛሬ ቆንጆ የመጥበሻ ኬክ በዱባ እና በአጃ እንሰራለን /Homemade Pumpkin puree/ Healthy Pumpkin Oat Pancake
Ingredients
For Pumpkin puree
1 sauger Pumpkin -
Bake for 40 - 50 minutes at 400F / Scoop out pumpkin / Put the pumpkin in the food processor / Blend until smooth / Store it in the fridge
ዱባውን ለማዘጋጀት አንድ ዱባ ያስፈልገናል እሱን አጥበን ሁለት ቦታ ከቆረጥነው በሗላ በኦቨን ከ 40-50 ደቂቃ አብስለን ሲቀዘቅዝ ፈጭተን ፍሪጅ ውስጥ ማስቀመጥ
For pancake
1 cup oats
1/2 cup pumpkin puree
2 eggs
Ground Cinnamon
Ground Cloves
Ground Ginger
Salt
1 tsp Baking powder
1/4 cup Almond milk
ፖን ኬኩን ለመስራት
1 ኩባያ አጃ
1/2 ኩባያ የፈጨነውን ዱባ
2 እንቁላል
ትንሽ ቀረፋ , ቅርፉድ , እና የጅንጅብል ዱቀት
ጨው
1 የሻይ ማንኪያ ቤኪንግ ፓውደር
1/4 ኩባያ የአልመንድ ወተት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: