ትክክለኛውን የትዳር አጋር እንዴት እንመርጣለን? (የይስሐቅና ርብቃ ታሪክ) yewaka tube
Автор: የዋካ ቲዩብ-yewaka tube
Загружено: 2026-02-07
Просмотров: 56
Описание:
ጋብቻ ብቸኝነትን መግደያ እንጂ ነጻነትን ማጫ አይደለም!"
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ጋብቻ በእውነት እስር ቤት ነው? ወይስ እግዚአብሔር ለእኛ ያዘጋጀው ትልቁ በረከት? የሚለውን በጥልቀት እንመለከታለን። ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ የይስሐቅና የርብቃን፣ እንዲሁም የያዕቆብንና የራሄልን የፍቅር ጉዞ መነሻ በማድረግ፤ ትክክለኛውን ሰው እንዴት እናገኛለን? ለትዳርስ እንዴት እንዘጋጃለን? የሚሉትን ነጥቦች እናያለን።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
ጋብቻ እንደ ረዳትና ግማሽ አካል
የይስሐቅና የርብቃ ታሪክ (ትክክለኛውን ሰው ማግኘት)
የያዕቆብ ትዕግስትና የፍቅር ዋጋ
ከጋብቻ በፊት ንጽሕናን መጠበቅ
✨ Yewaka Tubeን ሰብስክራይብ በማድረግ መንፈሳዊና አነቃቂ ቪዲዮዎችን ሁልጊዜ ያግኙ። 📩 ይህ መልእክት ለጓደኞቻችሁ Share በማድረግ የብዙዎችን ህይወት እንባርክ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: