Fikir Tewelede [ ፍቅር ተወለደ] Kenessa and Solomon Bula [ ኬነሳ እና ሰለሞን ቡላ ] @ 2024
Автор: Kenessa and Solomon Bula
Загружено: 2024-01-05
Просмотров: 34917
Описание:
ሉቃስ 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ መልአኩም እንዲህ አላቸው፦ እነሆ፥ ለሕዝቡ ሁሉ የሚሆን ታላቅ ደስታ የምሥራች እነግራችኋለሁና አትፍሩ፤
¹¹ ዛሬ በዳዊት ከተማ መድኃኒት እርሱም ክርስቶስ ጌታ የሆነ ተወልዶላችኋልና።
Luke 2
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
¹⁰ And the angel said unto them, Fear not: for, behold, I bring you good tidings of great joy, which shall be to all people.
¹¹ For unto you is born this day in the city of David a Saviour, which is Christ the Lord.
ፍቅር ተወለደ
መላዕክት የሚሰግዱለት የሚንቀጠቀጡለት
ከክብሩ ተዋረደ እኛንም ወደደ (፪x)
ፍቅር ተወለደ (፫x) ከሰማይ ወረደ
ፍቅር ተወለደ (፫x) ከሰማይ ወረደ
የሚገርም የሚደንቅ ነው የእግዚአብሔር ፍቅር
የሚስተካከለው የለም በሰማይ በምድር (፪x)
ታላቁን ፍቅር ያያቹህ በእርሱ የታመናችሁ
ዘወትር ጌታን አመስግኑ ስለመዳናችሁ (፪x)
ፍቅር ተወለደ (፫x) ከሰማይ ወረደ
ፍቅር ተወለደ (፫x) ከሰማይ ወረደ
አማኑኤል ተወለደ (፪x)
እኛን ሊያድን ስለወደደ
ፍቅር ተወለደ
አዳኛችን ተወለደ (፪x)
እኛን ሊያድን ስለወደደ
ፍቅር ተወለደ
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: