ጎብዢና ሙቺ | በነፃነቴ መደራደር አልፈልግም | ከህይወት እምሻው ጋር | መልመጃ ፖድካስት ክፍል 10(2) | melmeja podcast Ep 10 part 2
Автор: መልመጃ ፖድካስት | Melmeja Podcast
Загружено: 2024-09-11
Просмотров: 2329
Описание:
ይህ መልመጃ ፖድካስት ነው። ከተለያየ ሞያ የመጡ እንግዶች ከአዘጋጅ እና አቅራቢዋ ቤዛዊች እሸቱ ጋር ቆይታን ያደርጋሉ።በዋናነት ዩኒቨርስቲን መነሻ አድርገው ስለ ስራዉ አለም እና ሌሎችም ተያያዥ ጉዳዩች ያወራሉ።
በዚህ በክፍል 10(2)መልመጃ ፖድካስት ከ ባለፈው ሳምንት የቀጠለውን እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የፖለቲካል ሳይንስ ምሩቅ ከሆነችው እና በተለያዩ የአጫጭር ፁሁፎቿ ከምናውቃት ከህይወት እምሻው ጋር የመጨረሻውን ቆይታ አድርገዋል ።
ህይወት ባርቾ ፣ፍቅፋቂ ፣ማታ ማታ እና በቅርብ ለአንባቢያን ባደረሰችው ለእርቃን ሩብ ጉዳይ የአጫጭር ወግ መፃሀፍቶች ትታወቃለች ።በዚህ በክፍል 2 ህይወት ስለፃፈቻቸው የመፅሀፍት ታሪኮች እያጣቁሱ በተለያየ ርእሰ ጉዳይ ላይ አውርተዋል ።
የምእራፍ 1 ማጠቃለያ የሆነውን እና የ10 ኛውን ክፍል የመጨረሻ ቆይታ ተመልከቱት ትወዱታላችሁ ።ከጥቂት ሳምንታት በኋላ ምእራፍ 2 ወደ እናንተ መድረሱን ይቀጥላል ስትከታተሉን ለነበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን ።ቻናሉን ላይክ ፣ሼርእና ሰብስክራይብ ማድረጋቹን እንዲሁም አስተያየት ማድረስ እንዳትረሱ !
መልካም ጊዜ
This is a podcast titled "Melmeja"hosted by Bezawit Eshetu featuring interviews with professions from various field. The podcast manily talks about the working world and other related issues with a starting point about university eduaction.
In this part 10(2) Melmeja podcast, which continued from last week, featured with Hiwot Emeshaw, who is a political science graduate from Addis Ababa University .
she is known by her Books BARCHO, FEQEFQI ,MATA MATA and LE ERKAN RUBE GUDAYE In this episode 10 ( part 2,)they talked about different topics while referring to the stories of the books written by her.
Watch the next part of episode 10th and the last episode for season 1 . In a few weeks, season 2 will continue to reach you. Thank you for all Audience Don't forget to like, share and subscribe the channel and leave a comment!
Enjoy !
#melmeja #teraki #education #podcast #Addis Ababa university #political science #New year #Ethiopian #2017
https://t.me/HiwotWog
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: