በአንድ ጓን ብቻ ከመቀመጫ ተነስቶ እስከ እግር ቁርጭምጭሚት የሚወርድ የመጠዝጠዝ ህመም ፍቱን የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴ በቤታችን ውስጥ
Автор: Addis Physiotherapy
Загружено: 2025-12-24
Просмотров: 746
Описание:
በአንድ ጓን ብቻ ከመቀመጫ ተነስቶ እስከ እግር ቁርጭምጭሚት የሚወርድ የመጠዝጠዝ ህመም ፍቱን የፊዝዮቴራፒ ስፖርት ህክምና ዘዴ በቤታችን ውስጥ
00:00 መግቢያ
00:45 የመቀመጫ እና የእግር ህመም ምልክቶች
01:35 የመቀመጫ እና የእግር ህመም መንስኤ
02:28 የወገብ እና የእግር ህመም መፍትሔ
04:18 የጀርባ ህመም ስፖርት
05:50 ማጠቃለያ
የመቀመጫ ጡንቻ መሸማቀቅ የታፋ ፣ የእግር ወይም የጉልበት ህመም ያስከትላል ። የነዚህ ህመም ዋነኛው ምክንያት የተለያዩ የመቀመጫ አጥንት ህመም አይነቶች ሊሆኑ ይችላሉ ። የእግር ጡንቻ ህመም የምያስከትሉ በሽታዎች መካከል የመቀመጫ ጡንቻ መሸማቀቅ አንዱ እና ዋነኘው ነዉ። የዚህ ህመም ምልክቶች የታፋ ማቃጠል ፣ የእግር ማቃጠል እና የታፋ ጡንቻ መሸምቀቅ ናቸዉ ። በዚህ ቪድዮ ለወገብ ህመም እና የእግር ማቃጠል ችግር መፍትሔ የሚሆን ስፖርት አሰራር አሳያችኋለሁ ። የእግር ነርቭ ህመም መንስኤ ዋነኛ የዲስክ መንሸራተት ነው። ሌላኛው ደግሞ የአከርካሪ አጥንት መዛነፍ ነው። የወገብ የጀርባ አጥንት ፣ ዲስክ እና መገጣጠምያ ላይ ጉዳት በሚኖርበት ግዜ ነርቭ ላይ ጫና ያሳድራል ። ይህ ደግሞ ከወገብ ተነስቶ እስከ እግር ድረስ የማቃጠል የመደንዘዝ የመንዘር አይነት ህመም ይፈጥራል። በዚህ ቪዲዮ የማሳያችሁ ዘዴ ነርቭ ላይ ያለዉን ጫና በማስወገድ ህመሙን ይቀንሳል። ይህንን የስፖርት ዘዴ ለመስራት ፎጣ ወይም ትራስ መጠቀም ይቻላል። ይህ ዘዴ በእንግሊዘኛ Lumbar self traction Method ይባላል።
ይህንን ዘዴ ለመተግበር የሚከተሉትን Instruction መከተል አለብን።
1 . ከምያመን ጐን በተቃራኒ በኩል በጐን መተኛት
2. የታች ነው ወገብ አካባቢ ትራስ ማስገባት
3. እግር በመጠኑ ማጠፋ
4. አክት ወደ ኋላ ማዞር
#ህክምና #ዶክተር #ህመም
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: