ጥር 7 - አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ እና የሰናዖር ግንብ መፈረስ
Автор: tEZ Media
Загружено: 2026-01-13
Просмотров: 51
Описание:
እንኳን ለጥር 7 "አጋእዝተ ዓለም ሥላሴ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!
በዚህ ቪዲዮ በታሪክ የመጀመሪያው ንጉሥ ናምሩድ እግዚአብሔርን ለመቃወም ስላስገነባው የሰናዖር ግንብ እና ሥላሴ "ኑ እንውረድ" በማለት በትዕቢት የታነጸውን ግንብ እንዴት እንዳፈረሱት በዝርዝር እንመለከታለን።
በቪዲዮው ውስጥ የተካተቱ ነጥቦች፦
የናምሩድ ማንነትና የሰናዖር ግንብ አመጣጥ (ዘፍጥረት 10፡8)
"ኑ እንውረድ" - ምስጢረ ሥላሴ በብሉይ ኪዳን እንዴት ተገለጠ?
የቋንቋዎች መደበላለቅና የባቤል ግንብ ውድቀት ምስጢር።
ከታሪኩ የምናገኛቸው 6 ታላላቅ መንፈሳዊ ትምህርቶች።
በሰናዖር ግንብ እና በጰንጠቆስጤ መካከል ያለው አስገራሚ አንድነትና ልዩነት።
ይህ ታሪክ በትዕቢት መውደቅን፣ በትሕትና ደግሞ መክበርን የሚያስተምር ታላቅ የቤተክርስቲያን ትምህርት ነው። ቪዲዮውን እስከ መጨረሻው በመመልከት የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ።
🔔 ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ (Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ፤ ለሌሎችም እንዲደርስ ሼር (Share) ያድርጉት።
ወሰብሐት ለእግዚአብሔር!
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: