ስልክዎ ቢሰረቅ ሌባውን ተስፋ የሚያስቆርጠው ድብቅ ሚስጥር!
Автор: Fen IT
Загружено: 2026-01-01
Просмотров: 1089
Описание:
ስልክዎ ቢሰረቅ ወይም ቢጠፋ ምን ማድረግ እንዳለብዎ ያውቃሉ? አብዛኛው ሰው ሲም ካርዱ ሲወጣ ስልኩ ተስፋ እንደሌለው ያስባል። ነገር ግን በስልክዎ ውስጥ ያለውን የ IMEI ቁጥር በመጠቀም ሌባው ስልኩን ለሽያጭም ሆነ ለሌላ አገልግሎት እንዳይጠቀምበት ማድረግ ይችላሉ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ፦
ያለ ሲም ካርድ ስልክን እንዴት መከታተል እንደሚቻል?
ያገለገለ ስልክ ሲገዙ እንዳይታለሉ የሚያደርጉ ዘዴዎች
ስልክዎ "ፍራንከንስታይን" ወይም የተቀያየረ መሆኑን እንዴት ያውቃሉ?
የ IMEI ቁጥርን በመጠቀም ስልኩን ለሌባው "ድንጋይ" ማድረግ!
አሁኑኑ ተመልከቱና ስልክዎን ከሌባ ይጠብቁ!
#imei #PhoneSecurity #Ethiopia #TechTipsAmharic #SafeTech
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: