ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6

Автор: MindseTube

Загружено: 2025-03-20

Просмотров: 80097

Описание: ከ20 ዓመታት በላይ ልምድ ካላቸው የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህክምና ባለሙያ፣ መምህር እና ተመራማሪ ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ ጋር ያደረግነው ቆይታ እነሆ።

ፕሮፌሰሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ ዋና ዋና የአጥንት ቀዶ ጥገናዎችን ሰርተዋል። ከእነዚህ መካከል የ 16 ዓመት ልጃገረድ ከጥገኛ መንትያዋ (parasitic twin) የለየ የቀዶ ሕክምና ቡድን በመምራት - በኢትዮጵያ በዓይነቱ የመጀመሪያውን ቀዶ ጥገና ከሌሎች እንጋፋ የሙያ አጋሮቻቸው ጋር በመሆን አከናወነዋል ።

ከቀዶ ጥገና ክፍል ባለፈ፣ ፕሮፌሰር ብሩክ የሕክምና ተደራሽነት ለማስፋት ባለው ቁርጠኛነት በገጠሪቱ ኢትዮጵያ ያሉ የቀዶ ሕክምና ፕሮጀክቶች ውስጥ በንቃት ይሳተፋሉ።ከኢትዮጵያ የአጥንት ህክምና እና ትራማቶሎጂ ማህበር (ESOT) እና ከፌዴራል ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ጋር በመተባበርም እጅግ አስፈላጊ እና ሕይወት አድን የሆኑ ቀዶ ጥገናዎች አከናውነዋል።

በአሁኑ ጊዜ የጥቁር አንበሳ ሆስፒታል የአጥንት ህክምና ክፍል ሃላፊና የሕክምና ትምህርት ክፍል አስተባባሪ ሲሆኑ ፣ በህክምና ሥነ ምግባር የታነጸ፣ ባለሙያነት እና መሪነት የተላበሰ ቀጣይ ትውልድ የቀዶ ህክምና ባለሙያዎችን በማስተማርና በመቅረጽ ላይ ከፍተኛ አሻራቸውን ያኖሩ ያሉ መምህር ናቸው።

🎙️የፕሮፌሰር ብሩክን የኋላ ታሪክና ልምድ፣ አስተዳደጋቸውን ፣ ተጽዕኖ ያሳደሩባቸውን ሰዎችና ክስተቶች፣ እንዲሁም ሙያዊ ግንዛቤያቸውን የሚቃኘውን ይህንን አጓጊ ውይይት አቅርበናል --- ይከታተሉ።

አስተያይትዎን COMMENT በማድረግ ያጋሩን --- ቻናላችንን ለሌሎች SHARE በማድረግ ያጋሩ፤ የፖድካስታችን ተከታታይ ለመሆን ደግሞ SUBSCIBE ያድርጉ።

እናመስግናለን።

...

Join us for an inspiring conversation with Prof. Biruk Lambisso, a renowned orthopedic surgeon, professor, and healthcare visionary with over 20 years of experience. He has performed thousands of major orthopedic surgeries, including his work leading the surgical team that separated a teenage girl from a parasitic twin – the first surgery of its kind in Ethiopia.

Beyond the operating room, Prof. Biruk is dedicated to expanding healthcare accessibility. He actively participates in surgical outreach programs across rural Ethiopia, collaborating with the Ethiopian Society of Orthopedics & Traumatology (ESOT) and the Federal Ministry of Health to bring life-changing treatments to those in need.

A true leader in his field, Prof. Biruk currently serves as the Head of the Orthopedics Wing and Coordinator of the Medical Education Department at Black Lion Hospital, where his focus on medical ethics, professionalism, and leadership is shaping the next generation of surgeons.

🎙️ Tune in to this episode for an engaging conversation as we get to know Prof. Biruk Lambisso—his upbringing, the experiences that shaped him, and the impactful work he is devoted to!

Let us know what you think by leaving a COMMENT. SHARE our channel, and SUBSCRIBE to the podcast series.

Thank you!

------------------------------------------------------------------------------------------------

ምዕራፎች

00:00:00 መግቢያ
00:51 እንግዳ ማስተዋወቅ እና መግቢያ
04:15 የልጅነት ጊዜ: ዱራሜ ፣ ሻሸመኔ
13:44 የሜዲካል ትምህርት እና የጎንደር ትዝታዎች
15:46 በኢትዮጵያ የሜዲካል ትምህርት ቤት ፈተናዎች
18:34 የሕክምና ተማሪዎች ከአማካይ በላይ መሆን አለባቸው?
20:10 የሕክምና ትምህርት ቤት ስቃይ አስፈላጊ ነበር?
23:27 የጎንደር ትዝታ
26:20 ከህክምና ትምህርት ቤት በኋላ ምደባ - በጦርነት ውስጥ መሥራት
30:02 የኦርቶፔዲክስ cases እውነታዎች
33:40 ጦርነት እና ጉዳቶቹ - የተሻለ መንገድ መምረጥ
40:00 ዶክተር መሆን እና ልዩ ባለሙያ መምረጥ
43:16 ጥቁር አንበሳ ሆስፒታል - ድሮ እና ዘንድሮ
47:43 የአጥንትህን ክፋይ እንዴት አገኘህ? ፍቅር እና ትዳር
56:05 የ2004 ጥገኛ መንታ ኬዝ
1:01:50 የሕክምና ዕቅዱ, ቀዶ ጥገናዉ እና ስኬት
1:15:10 ወርቂቱ አሁን እንዴት ነች?
1:17:50 ኪሮፕራክቲክስ እና ፊዚዮቴራፒ
1:23:12 ኒውሮሎጂ እና ኦርቶፔዲክስ
1:25:01 ወጌሻ እና የአጥንት ህክምና
1:39:39 የታካሚ አያያዝ እና የህክምና ተደራሽነት
1:47:23 ጉዳት እና ስብራት በልጆች ላይ
1:55:13 የአጥንት ጥንካሬ እና ጤና
1:59:14 አመጋገብ ፣ ውፍረት እና የመገጣጠሚያ ህመም
2:02:23 AI ቴክኖሎጂ ፣ ፕሮስቴትስ እና ዘመናዊ ኦርቶፔዲክስ
2:12:18 ከቀዶ ጥገና በፊት ልማድ
2:21:03 እንደ የቀዶ ጥገና ሀኪሞች የእኛ ሚና...
2:23:22 ማስተማር እና ሌሎች ሚናዎች
2:26:01 የአካል ጉዳት ግምገማ ፕሮጀክት
2:33:00 ለመዝናናት እና ለመደሰት ምን ታደርጋለህ?
2:38:35 ምን ተጽዕኖ መተው ትፈልጋለህ?
2:43:35 መጽሐፍ ለመጻፍ ታስባለህ?
2:46:40 ምስጋና እና የመጨረሻ አስተያየቶች
2:58:55 መዝጊያ
…

ማይንድሴት ፖድካስት:- በዶክተር ምህረተ ደበበ አቅራቢነት ፣ ጠቃሚና አስተማሪ በሆኑ ርዕሰ ጉዳዮችን ከአንጋፋ ባለሙያዎች ፣ የሃሳብ መሪዎች እና የየተለየ ኢንዱስትሪ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጋር ጥልቅ ውይይቶችን ያቀርብልዎታል።

Mindset Podcast, hosted by Mehret Debebe, brings you in-depth conversations with renowned experts, thought leaders, and industry professionals touching on important topics.

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ተወዳጁ የእጥንትና መገጣጠሚያ ቀዶ ሀኪም፣ ተመራማሪና መምህር | ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ S1 EP6

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የፕሮፌሰር አል ማርያም አስደናቂ ህይወትና ሥራዎች - 50 አመታት በአሜሪካ ከዚያም በኢትዮጵያ | S2 EP4

የፕሮፌሰር አል ማርያም አስደናቂ ህይወትና ሥራዎች - 50 አመታት በአሜሪካ ከዚያም በኢትዮጵያ | S2 EP4

የአንጋፋው ሳይኪያትሪስት፣ ተመራማሪ እና ምሁር ህይወት እና እይታ | ፕሮፌሰር አታላይ አለም  S1 EP5

የአንጋፋው ሳይኪያትሪስት፣ ተመራማሪ እና ምሁር ህይወት እና እይታ | ፕሮፌሰር አታላይ አለም S1 EP5

የሀሰት ትርክት በትምህርት ላይ ያለው ተጽእኖ ታሪክ፣ ትርክትና የፖለቲካ ቁማር በኢትዮጵያ#ፋንታሁን_ዋቄ

የሀሰት ትርክት በትምህርት ላይ ያለው ተጽእኖ ታሪክ፣ ትርክትና የፖለቲካ ቁማር በኢትዮጵያ#ፋንታሁን_ዋቄ

የተፈጥሮ አፍቃሪውና ዋይልድ-ላይፍ ፎቶግራፈሩ አዚዝ አህመድ አስደናቂ ሕይወትና ሥራዎች  | S2 EP3

የተፈጥሮ አፍቃሪውና ዋይልድ-ላይፍ ፎቶግራፈሩ አዚዝ አህመድ አስደናቂ ሕይወትና ሥራዎች | S2 EP3

የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ስፔሺያሊስት ፣ ሰዓሊና ፀሐፊ | ዶ/ር ቴዎድሮስ መሰለ S1 EP4

የፕላስቲክ ቀዶ ህክምና ስፔሺያሊስት ፣ ሰዓሊና ፀሐፊ | ዶ/ር ቴዎድሮስ መሰለ S1 EP4

ልዩ ቃለ ምልልስ ከአቶ ልደቱ አያሌው እና ገዱ አንዳርጋቸው

ልዩ ቃለ ምልልስ ከአቶ ልደቱ አያሌው እና ገዱ አንዳርጋቸው

ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል !  #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ

ወደ ኢትዮጵያ ገብተዋል ! #Encounter’s#SemayTube #Demasko #Christiantub #ቤላ ስላሴ

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

ከ ዶክተር ግርማ  መኮንን ጋር የ 12 ሰአት ሙሉ አንደበት ወግ:: Neurosurgeon Dr. Girma

ከ ዶክተር ግርማ መኮንን ጋር የ 12 ሰአት ሙሉ አንደበት ወግ:: Neurosurgeon Dr. Girma

የታዋቂዉ ሙዚቀኛ፣ አርቲስት እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያ | ሎሬት ስለሺ ደምሴ / ጋሽ አበራ ሞላ S1 EP9

የታዋቂዉ ሙዚቀኛ፣ አርቲስት እና የኪነ-ጥበብ ባለሙያ | ሎሬት ስለሺ ደምሴ / ጋሽ አበራ ሞላ S1 EP9

ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1

ስመ ጥሩ የአእምሮና የነርቭ ህክምና ሀኪም ተመራማሪ እና መምህር - ፕሮፌሰር ዮናስ እንዳለ ገዳ | S2 EP1

ትረካ - አስደናቂው የመንግስቱ ለማ የህይወት ታሪክ | መንግስቱ ለማ |#tireka #ትረካ #amharicbooks

ትረካ - አስደናቂው የመንግስቱ ለማ የህይወት ታሪክ | መንግስቱ ለማ |#tireka #ትረካ #amharicbooks

Anchor Media የአብይ አህመድ የኢኮኖሚ መረጃዎች ሲፈተሹ

Anchor Media የአብይ አህመድ የኢኮኖሚ መረጃዎች ሲፈተሹ

የአንጎልና ህብለሰረሰር  ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1

የአንጎልና ህብለሰረሰር ቀዳጅ ሐኪም (Neurosurgeon) | ዶክተር ግርማ መኮንን S1 EP7 Part 1

የመጀመሪያው የሪፍራክቲቭ ህክምና የአይን ቀዶ ሀኪም - ያለመነጽር ከመነጽር የተሻለ እይታን የሚሰጥ ህክምና- ዶ/ር  ዳንኤል ጌታነህ | S2 EP2

የመጀመሪያው የሪፍራክቲቭ ህክምና የአይን ቀዶ ሀኪም - ያለመነጽር ከመነጽር የተሻለ እይታን የሚሰጥ ህክምና- ዶ/ር ዳንኤል ጌታነህ | S2 EP2

በታሪክ ላይ ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች ትልልቅ ፈተና አልፈዋል!!ፈተናን ሳያልፉ ምቾት የለም!! #amleset #amlesetmuche #ustazabubekerahmed

በታሪክ ላይ ትልልቅ የሚባሉ ሰዎች ትልልቅ ፈተና አልፈዋል!!ፈተናን ሳያልፉ ምቾት የለም!! #amleset #amlesetmuche #ustazabubekerahmed

ከአድማስ ባሻገር ሙሉ መጽሐፍ ትረካ ከበዓሉ ግርማ በየመጽሐፍት ዓለም Keademase bashagere full book audio yemesthafet alem

ከአድማስ ባሻገር ሙሉ መጽሐፍ ትረካ ከበዓሉ ግርማ በየመጽሐፍት ዓለም Keademase bashagere full book audio yemesthafet alem

"400 ቀናት ብቻዬን ተረኛ ሀኪም ነበርኩ" - ፕሮፌሰር ብሩክ ላምቢሶ | Prof. Biruk Lambisso | Hakim | Orthopedics | Podcast

‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ሊፈውስ ይችላል? | ዶክተር ግሩም ላቀው S1 EP1

‘የበሽታዎች ሁሉ ንጉስ’ ሊፈውስ ይችላል? | ዶክተር ግሩም ላቀው S1 EP1

Meskerem podcast መስከረም ፖድካስት

Meskerem podcast መስከረም ፖድካስት

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]