ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

🛑 ደንግጠናል ! ዲን ሄኖክ ያላሰበዉ ገጠመዉ ! ቲክቶከሩ ምን ነካዉ? ! !!

Автор: Temu Nsebho

Загружено: 2025-12-13

Просмотров: 36151

Описание: አንተ የቤተክርስቲያን የስስት ልጅ ኾይ! ልብ ብለኽ አስተውል!

👉የማይጠቅምኽን አትመኝ! እንደ አዳም የዲያብሎስ ባሪያ ትኾናለኽ፡፡ ዘፍጥ 3÷1-8

👉አትቅና! እንደ ቃየል ወንድምኽን ትገላለኽ፡፡ ዘፍጥ 4÷1

👉 አትስከር! አእምሮ አሳጥቶ የማይገባ ሥራ ትሠራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷30-38

👉 ዓለምን አትመልከት! እንደ ሎጥ ሚስት የጨው ዐምድ ኾነኽ ትቀራለኽ፡፡ ዘፍጥ 19÷22-23

👉 በአባትኽ አትሳቅ! እንደ ካም ትረገማለኽ፡፡ ዘፍጥ 9÷20

👉 እልከኛ አትኹን፡ እንደ ፈርዖን ትሰጥማለኽ፡፡ ዘፀ 14÷28

👉 በሐሰት አትመስክር! እንደ ሐማ ባዘጋጀኸው ጉድጓድ ትገባለኽ፡፡ መጽ.አስቴ 7÷1

👉 ትዕቢተኛ አትኹን! እንደ ሰናክሬም ትወድቃለኽ፡፡ 2ነገ 19÷35

👉 ክፉ ባልንጀራን አትያዝ! እንደ ሶምሶን በጠላት እጅ ትወድቃለኽ፡፡ መጽ.መሳ 16÷15

👉 አትዘሙት! እንደ ሶሎሞን አምላክኽን አስረስቶ ጣዖትን እንድታመልክ ያደርግኻል፡፡ 1ነገ 11÷1-8

👉 ሥልጣንን አትውደድ! እንደ አቤሴሎም በአባትኽ ላይ ትነሣለኽ፡፡ 2ነገ ሳሙ 15÷13-17

👉 ገንዘብን አትውደድ! እንደ ይሁዳ ጌታኽን ያስክድኻል፡፡ ማቴ 26÷14÷16

🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸

የተወደዳችኹ የንሴብሖ ቻናል ተከታታዮች!
ዉድ ኦርቶዶክሳዉያን ኢትዮያዊያን እና ኤርትራውያን በሀገር ዉስጥም በሀገር ዉጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቻችን እኛን ቤተሰብ አድርጋቹሁ ለምታደርጉልን ሁሉ ማንኛዉም እገዛ እናመሰግናለን! ምክራችሁ አስተያየቶቻችሁ አይለየን 🙏

Welcome ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube!

In this channel you get our educational, historical and interesting videos.
Become a family by subscribing and turning on the bell icon. Thank you 🙏.

FAIR-USE COPYRIGHT DISCLAIMER:
Copyright Disclaimer Under Section 107 of the Copyright Act 1976, allowance is made for "fair use" for purposes such as criticism, commenting, news reporting, teaching, scholarship, and research. Fair use is a use permitted by copyright statute that might otherwise be infringing. Non-profit, educational or personal use tips the balance in favor of fair use.

1) This video has no negative impact on the original works.
2) This video is also for informational purposes.
3) It is not transformative in nature.
4) I only used bits and pieces of videos to get the point across where necessary.

ንሴብሖ ቲዩብ Nsiebho tube, does not own the rights to these video clips. They have, in accordance with fair use, been repurposed with the intent of educating, enjoying and inspiring others.

#share
የ telegram ገፅ✅
https://t.me/nesibho1

የ facebook✅
  / nesibho  
#ethiopian #abagebrekidan #nsiebho #mahbere_kidusan #orthodox #eotc

Nahoo TV | Kana TV | Kana rama | Kana Television | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama | Betoch Comedy | Minew Shewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | AddisInfo | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | EthiopiKdramaenselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Ra Drama | Amen Drama | Meabeshavies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music|DireTube|Ethiopian Comedy|Ethiopian Drama|Ethiopian Movies|Ethiopian Music Fana Television | Nahoo TV | Kna TV | Kana drama | EBS TV WorldWide | JTV Ethiopia | LTV Ethiopia | New Ethiopian music | New Ethiopian Movie | Hope Music Ethiopia | Gursha Tube | Entewawekalen Wey | Zemen Drama |Betoch Comedy | Minewhewa Tube | Sodere TV | Arada movies1 | EthioAddis | Official Teddy Afro | ESAT TV | Ethiopia | Addis Neger | EthioTimes | JTV Min Addis | AddisOut | AddisTimes | CNN | BBC | Ethiopia | Senselet drama | Helen bedilu tube | New Amharic Drama | VOA Amharic | DW Amharic | Tenaadam | EthioTimes | EthioNow | Zehabesha | Hiber Radio | BBN Radio | Admas Radio | Yoni Magna, Dire Tube | Mogachoch,EthioTube | Dana Drama | Derso Mels Drama | Ayer Bayer Drama | Amen Drama | Meleket Drama | Habesha Movies | Habesha Comedy | Arada Cinema | Guragegna Music | Oromigna Music | Tigrigna Music | Amharic Music | Ethiopian Music | Finote Tsidk - ፍኖተ ጽድቅ | Yealem tube የዓለም ትዩብ | ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh | ሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
🛑 ደንግጠናል ! ዲን ሄኖክ ያላሰበዉ ገጠመዉ  ! ቲክቶከሩ ምን ነካዉ? !  !!

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

EKIPA - O JAK MIŁO (Wujas, Michu, Wiktoria Niekało, $okolica, Sławomir)

EKIPA - O JAK MIŁO (Wujas, Michu, Wiktoria Niekało, $okolica, Sławomir)

እስከመታሰር ደርሼ ነበር ሰዎች በአገልግሎቴ በኔ ይገረማሉ  | ተስፋዬ ሙላቴ #orthodox

እስከመታሰር ደርሼ ነበር ሰዎች በአገልግሎቴ በኔ ይገረማሉ | ተስፋዬ ሙላቴ #orthodox

🛑 ጎዳና ተዳዳሪው ፕሬዘዳንት | 0910931919 ጠበቃ አባይነህ | Terbinos Media

🛑 ጎዳና ተዳዳሪው ፕሬዘዳንት | 0910931919 ጠበቃ አባይነህ | Terbinos Media

#አባ_አሳበዱን! #በፍፁም_አላመኑም @NEGASHMEDIA

#አባ_አሳበዱን! #በፍፁም_አላመኑም @NEGASHMEDIA

🛑 የአቡነ መድኀኒነ እግዚእነን ተዐምር ተመልከቱ ጉድ ነው!! | Terbinos Media

🛑 የአቡነ መድኀኒነ እግዚእነን ተዐምር ተመልከቱ ጉድ ነው!! | Terbinos Media

"አዝናኝ ባል ነው፣በፊትም ቤት ውስጥ ያስቀናል" -የቶንኮሱ ባለቤት ሌንሳ በለጠ#meseshow#tonkosu#abbaytv #mese#messelegebrehiwot

ካህናቱ ሳይቀር የተገረሙበት ድንቅ ስብከት | ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | orthodox Sibket 2025 | new Aba Gebrekidan Sibket

ካህናቱ ሳይቀር የተገረሙበት ድንቅ ስብከት | ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | orthodox Sibket 2025 | new Aba Gebrekidan Sibket

ልብ የሚነካ ታሪክ !ትንሹ ልጅ ከ14 ዓመት በኋላ ሚሊኒየር ሆኖ ተመለሰ! ለቤተሰቦቹ ደረሰላቸው!Missing for 14 Years, Now a Millionaire

ልብ የሚነካ ታሪክ !ትንሹ ልጅ ከ14 ዓመት በኋላ ሚሊኒየር ሆኖ ተመለሰ! ለቤተሰቦቹ ደረሰላቸው!Missing for 14 Years, Now a Millionaire

መከራውንም በእግዚአብሔር ያልፋል ❗️ተስፋ እዳትቆርጡ || በመልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ@Mataniya23

መከራውንም በእግዚአብሔር ያልፋል ❗️ተስፋ እዳትቆርጡ || በመልአከ ኤዶም አባ ሕርያቆስ@Mataniya23

🛑 ያሳዝናል  ! ትዝታዉ ባህርዳር ገባ ? ዲያቆኑ ያደረገዉ ያናዳል !!! #ethiopia    #orthodox     #tmc  #veronica     #ebs

🛑 ያሳዝናል ! ትዝታዉ ባህርዳር ገባ ? ዲያቆኑ ያደረገዉ ያናዳል !!! #ethiopia #orthodox #tmc #veronica #ebs

የበቁ አባቶች የነገሩች ዋሻ ገዳም የሚያስገባ መከራ እየመጣ ነው ! #orthodox

የበቁ አባቶች የነገሩች ዋሻ ገዳም የሚያስገባ መከራ እየመጣ ነው ! #orthodox

🔴ተስፋ የቆረጣችሁ👉 ሚካኤል በሉት ከመከራ ያወጣችኋል || መምህር ኢዮብ ይመኑ @Mataniya23

🔴ተስፋ የቆረጣችሁ👉 ሚካኤል በሉት ከመከራ ያወጣችኋል || መምህር ኢዮብ ይመኑ @Mataniya23

🛑 የፓስተሩ ድፍረት በቄሱ ላይ  !! የልደታ ቃጠሎ ሁሉን አስቆጣ !!  #ethiopia  #orthodox #tmc  #veronica      #ebs

🛑 የፓስተሩ ድፍረት በቄሱ ላይ !! የልደታ ቃጠሎ ሁሉን አስቆጣ !! #ethiopia #orthodox #tmc #veronica #ebs

ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ያደረገችው ድንቅ ተዓምር!!! | Dr Rodas Andromeda  | ዶር ሮዳስ ታደሰ| shama| qebeto| Awtar | Venusia

ሰማእቷ ቅድስት አርሴማ ያደረገችው ድንቅ ተዓምር!!! | Dr Rodas Andromeda | ዶር ሮዳስ ታደሰ| shama| qebeto| Awtar | Venusia

7 February 2026

7 February 2026

🛑የእግዚአብሔር ዝምታ ከሰው ንግግር ይሻላል //ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን//ጸሎታችን የማይሰማው እነዚህ ነገሮች ስለጎደሉን ነው//ዲ/ን ሔኖክ ሀይሌ

🛑የእግዚአብሔር ዝምታ ከሰው ንግግር ይሻላል //ሁላችንም ኃጢአተኞች ነን//ጸሎታችን የማይሰማው እነዚህ ነገሮች ስለጎደሉን ነው//ዲ/ን ሔኖክ ሀይሌ

አዶናይን የሰደበዉ ታዋቂዉ እርቲስት // ሜካፕ እና መዘዙ

አዶናይን የሰደበዉ ታዋቂዉ እርቲስት // ሜካፕ እና መዘዙ

🛑 አለቀሱ! የመነኩሴ ሌባ ተያዙ ! ህጻናቱ መነኩሴ ሆኑ ? !  !! #ethiopia  #orthodox   #tmc  #veronica   #ebs

🛑 አለቀሱ! የመነኩሴ ሌባ ተያዙ ! ህጻናቱ መነኩሴ ሆኑ ? ! !! #ethiopia #orthodox #tmc #veronica #ebs

🛑 አዶናይ ልጅቱ ላይ ያደረገዉ  ! አቡነ ሳዊሮስ የደበቁት ወጣ !!! #ethiopia   #orthodox    #tmc   #veronica    #ebs

🛑 አዶናይ ልጅቱ ላይ ያደረገዉ ! አቡነ ሳዊሮስ የደበቁት ወጣ !!! #ethiopia #orthodox #tmc #veronica #ebs

🛑ተባረሩ ! ገዳሙ ሊወርስ ነዉ??  የጳጳሱ እልቅሶ ዉሸት ሆነ !! #ethiopia   #orthodox #tmc    #veronica #ebs

🛑ተባረሩ ! ገዳሙ ሊወርስ ነዉ?? የጳጳሱ እልቅሶ ዉሸት ሆነ !! #ethiopia #orthodox #tmc #veronica #ebs

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]