Distributer Injection Pump || የናፍጣ ነዳጅ ሲስተም ኢንጀክሽን ፓምፕ እንዴት ይሠራል።
Автор: Mukaeb Motors
Загружено: 2022-05-23
Просмотров: 36438
Описание:
ዛሬ #በክፍል_2 ከባለፈ የቀጠለና #Distributer_Injection_Pump ክፍሎች እና ጥቅማቸውን እናያለን ልክ እንደተለመደው ግልፅ ፣ ቀላል እና ሰፋ ባለ መልኩ ቀርቦላችኋል።
ተመልካቾቼ ከዚህ Video አሪፍ መረጃ እንደምታገኙ እርግጠኛ ነኝ። ለዩቲዩብ ቻናሌ አዲስ ከሆናችሁ SUBSCRIBE የምትለውን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ።
ይህን Video አይታችሁ ከወደዳችሁት Like ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት ለሌሎች እንዲደርስ Share ያድርጉ።
አዲስ እንድሠራላችሁ እምትፈልጉት ነገር ወይም እስከዛሬ በሠራኋቸው video ላይ አስተያየት ካለችሁ Comment ላይ አስቀምጡልኝ።
Mukaeb Motorsን ስለጎበኛችሁ በጣም አመሠግናለሁ።
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@Mukaeb Motors
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: