Скачать
በርበሬ አዘገጃጀት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው በቀላል መንገድ / how to prepare berbere the easy way
Автор: modern TTb
Загружено: 2022-08-11
Просмотров: 41258
Описание:
ለ10 ኪሎ በርበሬ
ዕርጥብ ቅመም/ስንደልዝ በእርጥቡ የምንጠቀመማቸው ሳይደርቁ
2 ኪሎ ከግማሽ ነጭ ሽንኩርት
2 ኪሎ ቀይ ሽንኩርት
1 ኪሎ ዝንጅብል
የጤናዳም ፍሬ በሶብላ እና አዝመሮኒ/የስጋ መጥበሻ/ እንዳስፈላጊቱ
ደረቅ ቅመም/ደርቆ መጨረሻ ላይ ተደልዞ ከደረቀው በርበሬ ጋር የሚፈጭ
ከሩብ ያነሰ ድንብላል
ከሩብ ያነሰ ጥቁር ቅመም
ሩብ ኪሎ ነጭ ቅመም
1 ኪሎ ኮረሪማ
350 ግራም ጨው
ሩብ ኪሎ አብሽ ተገንፍሎ፣ ደርቆ የተለቀመ
Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: