የነብዩ ሙሐመድ (ሰዐወ) ድንቅ ባህሪዎች - ከሸይኽ ኑረላህ ሀሚዲን ጋር - ኢርፋን ፖድካስት - ክፍል 1
Загружено: 2026-02-19
Просмотров: 647
Описание:
🕌🌙 የአላህ መልዕክተኛ ( ዐሰወ ) የህይወት ጉዞ ሲራን በተወዳጅ ዑለሞች እና ዱዓቶች በኩል የሚቃኘውና ከህይወት ፈለጋቸውን የሚያቋድሰን በፖድካስት የዝግጅት አቀራረብ ስልት ወደእናንተ የሚደርሰው ኢርፋን ፖድካስት ዛሬ ከተራዊህ ሶላት በኋላ ከሸይኽ ኑረላህ ሀሚዲን ጋር በመልዕክተኛው ዐሰወ የስነ ምግባር ልህቀት ዙርያ ወደእናንተ ይደርሳል ! አላህ ሱ.ወ በእውነተኛ ቃሉ በመልካም ምግባራቸው ያወደሳቸውን ነብይ የምግባር ልህቀት ማወቅ ለሙስሊሞች የላቀ ዋጋ አለው ። ረመዷን ከመልዕክተኛው ( ዐሰወ ) የህይወት ፈለግ ጋር ይበልጥ ለመተዋወቅ ወሳኝ ጊዜ ነው ። ዝግጅቱ በወንድም ሐሰን አብዱ እና እስማዒል ጂብሪል አቅራቢነት ወደእናንተ ይደርሳል !
🕒 የክፍሉ ማውጫ (Timestamps)
ሊንኩን በመጫን ወደሚፈልጉት ርዕስ በቀጥታ መሻገር ይችላሉ፦
00:00 - መግቢያ (Intro)
01:39 - የአኽላቅ (ስነ-ምግባር) ምንነት
04:39 - አኽላቅ በኢስላም ያለው ታላቅ ቦታ
09:45 - የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) እውነተኝነት
24:57 - የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ታማኝነት (አል-አሚን)
35:43 - ስለ "አማና" የረሱል አስተምህሮ
38:50 - የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ሰብር (ትዕግስት)
45:54 - የሰብር አይነቶች በኢስላም
51:53 - የታጋሾች ታላቅ ምንዳ
53:58 - ባህላዊ ለቅሶዎች በሸሪዓ ሚዛን
1:00:55 - የረሱል (ሰ.ዐ.ወ) ተዋዱዕ (ትህትና)
1:11:34 - በትህትና ዙርያ የተሰጡ ምክሮች
1:14:51 - የነቢዩ (ሰ.ዐ.ወ) ቸርነትና ልግስና
1:22:39 - የ60 ሰከንድ ፈጣን ጥያቄዎች
1:24:00 - የረሱል ቸርነት (ክፍል 2)
1:29:28 - የሸይኽ ኑረላህ መልዕክት ለተመልካቾች
1:30:54 - "የረሱል አንባሳደር" የምስጋና ሽልማት
--------------------------------------------
🌙 The Peak of Character:
Welcome to a special Ramadan episode of Irfan Podcast. In this journey through the life of the Messenger of Allah (PBUH), we explore the "Moral Excellence" of the man whom Allah (SWT) Himself praised in the Qur'an.
Ramadan is the perfect season to reconnect with the Prophetic legacy. Join us as we reflect on his sublime character and learn how to implement his teachings in our daily lives.
In this episode:
Special Guest: Sheikh Nurullah Hamidin
Hosts: Hassan Abdu & Ismail Jibril
Topic: The Moral Excellence (Akhlaq) of the Prophet (PBUH)
#adplus #amharic
#irfan #podcast
#ኢርፋን #ፖድካስት
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: