መንፈሳዊው የበረከት መንገድ፡ ብዙዎች ያልተረዱት የሀብት ምስጢር!
Автор: amarigna tube
Загружено: 2026-03-11
Просмотров: 2956
Описание:
ብዙዎች ለሀብት ይደክማሉ፣ ነገር ግን የመጽሐፍ ቅዱስ ምስጢር የሚነግረን በረከት ከእግዚአብሔር ዘንድ እንደሚመጣ ነው። በዚህ ቪዲዮ Apostle Joshua selman የገንዘብ አስተሳሰብዎን ከመቀየሩም በላይ መንፈሳዊ መመሪያዎችን ያሳያችኋል።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምናያቸው ነጥቦች፦
እውነተኛ ባለጸግነት ምንድነው?
የበረከት በሮች የሚከፈቱባቸው መንፈሳዊ ህጎች።
ከእግዚአብሔር ጋር በመራመድ የሚመጣ መትረፍረፍ።
🔔 ለተጨማሪ መንፈሳዊ ትምህርቶች ቻናሉን Subscribe ያድርጉ፣ ቪዲዮውን ለሌሎች Share በማድረግ የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ!
#ApostleJoshuaSelman #AmharicPreaching #SpiritualWealth #Ethiopia #Blessing #መንፈሳዊ_ትምህርት #በረከት #ሀብት #ጆሽዋ_ሰልማን
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: