grade 12 የ2016 Matric Entrance ማትሪክ ሰቀይ የሆነው ተማሪ ልምዱን አጋርቷል 511።
Автор: Excelet Academy
Загружено: 2024-09-16
Просмотров: 2753
Описание:
#በአሪፍ ውጤት #ማለፍ ና #እራሱን እንዲሁም #ቤተሰቡን #ማኩራት ለሚፈልግ #ብቻ!
እስከትፈተኑ ድረስ #አንዴ #ብቻ ከፍለው ለመመዝገብ: https://t.me/excelcontact ላይ Hi በሉን!
የበለጠ መረጃ ለማግኘት ና Sample ለማየት: https://t.me/excelscsofficial or
• Matric 2017 የዘንድሮውን Esslce ለማለፍ/ ለመስቀል en...
• Matric 2017 yoo yoni የዘንድሮውን Esslce ለማለፍ ... ይጎብኙ!
1. ስለ አንተ የተወሰነ ነገር ንግረንን
2. የሚነበበው ነገር ሰፊ ስለሆነ ( 9-12 )
ያነበቡትን ለማስታወስ መቸገር ብዙ ተማሪዎች ጋር ይስተዋላል? አንተ እንዴት አለፍከው።
3. ብዙ ተማሪዎች እራሳቸውን ገዝቶ በወጥነት ለማጥናት ይቸገራሉ። አንተ እንዴት እራስክን መግዛት ቻልክ?
4. ጊዜክን እንዴት ነው የምትጠቀመው?
ለተማሪዎችስ ምን ትመክራለህ?
ተዘናግተህ ምናምን ታውቀለህ ያኔስ ምን አደረክ
5. አንተን ውጤታማ ያደረገክ የጥናት ዘዴ ምንድነው?
6. ለESSLCE ምን ያክል ጊዜ ተዘጋጀህ?
እንዴት ነው ያጠናከው? እንዴት ነው የከለስከው?
7. ስልክ እና ሌሎች የሚያዘናጉ ነገሮችን እንዴት ተቆጣጠርክ?
8. ፈተና ላይ ምን አይነት ዘዴዎችን ተጠቀምክ?
9. ምን ምን መፀሐፍት እና አጋዝ መፅሐፍቶችን፣ ድህረገፆችን, apps እንዲሁም youtube channelochin recommend ታደርጋለህ?
10. ለማትሪክ ተፈታኞች ምን ትመክራለክ? ብዙዎች መውደቃቸው ተስፋ ላስቆረጣቸው እንዲሁም ላስጨነቃቸው፣ በአጠቃላይ ለሁሉም አይነት ተማሪ
11. በየት/ት አይነቱ ተማሪዎች ምን ቢያደርጉ ትመክራለክ? የሚከብድክ ወይም ቻሌንጅ የሚያድርግክ የት/ት አይነት ላይ ምንአደረክ?
( MATHS, ENGLISH, PHYSICS, Chemistry, bio, , SAT)
12. በእቅድ ትጠቀም ነበር ወይስ እንዴት ነበር።
13። በጋ እየተማርክ Homework, assignment, እንዲሁም ት/ት ስለምትውል ዝግጅት challenging ያደርጉታል እና እንዴትነው የተወጣከው
14። በ Online መፈተን ያለውን ጥቅም እና ቻሌንጅ Overall experience
15. በስተመጨረሻ የምታስተላልፈው መልክት ካለ?
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: