የአርብ ጥቅምት 28፣ 2018 ዓ/ም የቢቢሲ አማርኛ የራዲዮ ሥርጭት | BBC News አማርኛ
Автор: BBC News አማርኛ
Загружено: 2025-11-07
Просмотров: 31662
Описание:
ዋና ዋና ዜናዎች
''በትግራይ ሕዝብ ሞትና ስቃይ የሚረካው የኢትዮጵያ መንግሥት የፕሪቶያ ስምምነትን ወደ መጣስ ተሸጋግሯል'' ህወሓት
የፕሪቶሪያ ስምምነት ለምን ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ አልሆነም?
የሶማሌ ተወላጆችን ያስቆጣው የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ንግግር?
የ11ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታዎች ግምት
ሌሎችም ዘገባዎች https://bbc.in/3HI4JVI
---------------------------
ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው።
ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ።
ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን።
ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል
ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic
ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic
ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: