የገንዘብ አያያዝ ጥበብ | How to manage your money
Автор: Success Way | ስኬት መንገድ
Загружено: 2026-02-17
Просмотров: 60
Описание:
ደሞዝ ገና እንደገባ 'የት ገባ?' ብላችሁ ጭንቀት ውስጥ ገብታችሁ ታውቃላችሁ? ገቢያችሁ ቢጨምርም የኑሮ ጭንቀታችሁ ግን አብሮ እየጨመረ ነው? ብዙዎች ሀብታም ለመሆን 'ብዙ ብር ማግኘት' ብቻ እንደሆነ ያስባሉ። ነገር ግን ትልቁ ሚስጥሩ ያለው 'በምታገኙት' መጠን ሳይሆን 'በምታስተዳድሩት' ጥበብ ላይ ነው።
በዚህ ቪዲዮ፣ የፋይናንስ ባለሙያዎች የሚጠቀሙበትን፣ ነገር ግን ማንም ትምህርት ቤት ውስጥ ያልነገረንን የገንዘብ አያያዝ ጥበብ እናያለን። ከእጅ ወደ አፍ ኑሮ ወጥታችሁ የፋይናንስ ነፃነት የምታገኙበትን 3 ወርቃማ ህጎች አካፍላችኋለሁ።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንመለከታቸው ዋና ነጥቦች፦
የአቤል እና የናሆም አስተማሪ ታሪክ
የ 50/30/20 የገንዘብ አያያዝ ቀመር
መጀመሪያ ለራስ መክፈል (Pay Yourself First) ማለት ምን ማለት ነው?
መወገድ ያለባቸው ገዳይ የገንዘብ ስህተቶች
ቪዲዮው ጠቃሚ ሆኖ ካገኛችሁት Like ማድረጋችሁን እና ለጓደኞቻችሁ Share ማድረጋችሁን እንዳትረሱ። ለተጨማሪ አስተማሪ ቪዲዮዎች Success Wayን ሰብስክራይብ ያድርጉ!
Success Way - የአስተሳሰብ ለውጥ ለተሻለ ህይወት!
#SuccessWay #MoneyManagement #Ethiopia #አማርኛ #PersonalDevelopment #Siket #Motivation #ገንዘብ"
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: