የቀን 17/05/2018 ማዣንግ ዜና
Автор: Sheka Tv
Загружено: 2026-01-26
Просмотров: 75
Описание:
ልማት የጋራ ጥረት ውጤት በመሆኑ የሸካ ልማት ማህበር እያከናወነ ያለውን የልማት እንቅስቃሴ አጠናክረን እናስቀጥላለን ሲሉ የማሻ ማረሚያ ተቋም ሠራተኞች ተናገሩ ።
የሸካ ልማት ማህበር ከተቋሙ ወታደራዊና ስቨል ሠራተኞች ጋር የአካባቢ ልማት ለማስቀጠል እንዲሁም የልማት ማህበር እንቅስቃሴ ማጠናከር በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል ።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: