ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic

Автор: Educational Media ET

Загружено: 2025-04-03

Просмотров: 6798

Описание: የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ እና ውስብስብ ዐ.ነገር | Grade 6 Amharic

በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የአረፍተ ነገር አይነቶችን እና ልዩ አይነታቸውን እንመረምራለን። ነጠላ እና ውስብስብ የአረፍተ ነገር ልዩነቶች ምንድን ናቸው? ለአስተማማኝ እና ቀላል ማረዳዳት ይህን ቪዲዮ እስከ መጨረሻው ይመልከቱ።

አረፍተ ነገር ማለት:- በስርአት የተደራጀ
የቃላት ስብስብ ሆኖ ሙሉ ትርጉም እና
ስሜት የሚሰጥ ነው።
በአንድ ዐ.ነገር ውስጥ የዐ.ነገሩ ባለቤት
እና ማሰሪያ አንቀፅ ሊኖር ይገባል።
ማሰሪያ አንቀፅ ማለት ድርጊቱን የሚያመለክት
ወይም የአረፍተ ነገሩ መቋጫ ነው።
ለምሳሌ:-
1) ልጁ ኳስ ይጫወታል።
ባለቤቱ "ልጁ" የሚለው ሲሆን፤
ማሰሪያ አንቀፁ ደግሞ "ይጫወታል"
የሚለው ነው።

በ1 ዐነገር ውስጥ ያለው ግስ አንድ ብቻ ከሆነ፤ የሚያስተላልፈውም ሃሳብ 1 ብቻ ነው።

ዐነገሮች በፅሁፋችን ውስጥ ስንጠቀም ልከኛ
መሆን አለባቸው።
በጣም ከረዘሙ ሃሳብን በቀላሉ ለመረዳት
ያስቸግራሉ።

ዐነገር በ2 ይከፈላል።
1ኛ ነጠላ ዐነገር እና
2ኛ ውስብስብ ዐነገር ናቸው።

ነጠላ ዐነገር የሚባለው በዐነገሩ ውስጥ ያለው
ግስ 1 ብቻ ሲሆን ነው።

ውስብስብ ዐነገር የሚባለው በዐነገሩ ውስጥ
የሚኖረው ግስ 2 እና ከዚያ በላይ ሲሆን ነው።

ምሳሌ:-
1. የክፍላችን ተማሪ ተሸለመ።
(ግሱ "ተሸለመ" የሚለው ብቻ ነው)
ስለዚህ ዐነገሩ "ነጠላ ዐነገር ነው"
2. በትምህርት ውድድር አንደኛ የወጣው
ተማሪ ተሸለመ።
(ግሱ 2 ነው"የወጣው እና ተሸለመ" )
ስለዚህ ዐነገሩ "ውስብስብ ዐነገር ነው"
3. በሀይሉ እንደመጣ ገላውን ታጠበ።
(ባለ 2 ግስ ነው "እንደመጣ እና ታጠበ")
ዐነገሩ ውስብስብ ነው።
4. ልጁ ኳስ ተጫወተ።
(ግሱ "ተጫወተ" የሚለው ብቻ ነው)
ስለዚህ ዐነገሩ ነጠላ ዐነገር ነው።

የተማሪዎች ጭውውት....

የትምህርቱ ዋና ዋና ሃሳቦች

• አረፍተ ነገር ማለት:- በስርአት የተደራጀ
የቃላት ስብስብ ሆኖ ሙሉ ትርጉም እና
ስሜት የሚሰጥ ነው።
• 2 አይነት ዐነገሮች መኖራቸውን።
• ነጠላ እና ውስብስብ ዐነገሮች ተብለው
       እንደሚጠሩ።
• ነጠላ ዐነገር በውስጡ 1 ግስ የሚይዝ መሆኑን።
• ውስብስብ ዐነገር 2ና ከዚያ በላይ ግስ የሚይዝመሆኑን ተምረናል።

የማጠቃለያ ጥያቄዎች
1. በውስጡ 1 ግስ ብቻ ያለው ዐነገር ነጠላ ዐነገር ይባላል። ሀ) እውነት  ለ) ሀሰት
2. በውስጡ 2 እና ከዚያ በላይ ግስ የያዘ ዐነገር ምን
ይባላል? ሀ) ውስብስብ ዐነገር ለ) ነጠላ ዐነገር
3. ኢትዮጵያዊው አትሌት 1ኛ ወቶ ተሸለመ። ይህ ዐነገር ምን አይነት ዐነገር ነው?
ሀ) ነጠላ    ለ) ውስብስብ
4. ተፈሪ እየሮጠ ተመልሶ ሄደ። የዐነገሩ አይነት ምን
ይባላል?
5. እንግዶቹ ተመለሱ። በዚህ ዐነገር ውስጥ ስንት
ግስ አለ?

📌 ተዋዋል ቀልል ለመስማማት ዝርዝሮች:
⏱ Time Stamps:
00:00 - ማስታወሻ
01:20 - አረፍተ ነገር ምንድነው?
03:45 - የአረፍተ ነገር ዓይነቶች
06:30 - ነጠላ እና ውስብስብ ዐ.ነገር ልዩነት
10:15 - ምሳሌዎች
12:30 - መደምደሚያ

✅ ይሰብሱን ለተጨማሪ ቪዲዮዎች 👉 [   / @addisababa_edu_media  
👍 እባኮትን ቪዲዮውን ከወደዱት (Like) እና ያጋሩ (Share)!
📢 አስተያየት አልዎት? እባኮትን አስተያየት ይስጡ።
https://t.me/Booksandtextbooks

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የአረፍተ ነገር አይነቶች - ነጠላ ዐ.ነገር እና ውስብስብ አ/ነገር Grade 6 Amharic

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

የስም ገላጭ የ6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት ||Grade 6 Amharic

የስም ገላጭ የ6ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት ||Grade 6 Amharic

ዳጣ ክፍል 56

ዳጣ ክፍል 56

Speaking - English For Grade 8 Improve Your English Skills!

Speaking - English For Grade 8 Improve Your English Skills!

Grade 1 lesson's

Grade 1 lesson's

Grade 7 Amharic lesson's የ7ኛ ክፍል አማርኛ

Grade 7 Amharic lesson's የ7ኛ ክፍል አማርኛ

Grade 8 Amharic የ8ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት

Grade 8 Amharic የ8ኛ ክፍል አማርኛ ትምህርት

የምሥራቅ አፍሪካ አጎራባች ሀገራት እና ውሃማ አካላት

የምሥራቅ አፍሪካ አጎራባች ሀገራት እና ውሃማ አካላት

Ethiopia - ሱዳን ኢትዮጵያ ላይ…! | ሚስጥርን ሚስጥር ያወጣዋል

Ethiopia - ሱዳን ኢትዮጵያ ላይ…! | ሚስጥርን ሚስጥር ያወጣዋል

አስረኞች አመለጡ!ተከታታይ አየር ድብደባ ተፈጸመ!ማረሚያ ቤት!እየሱስ ተራራ!አጅባር ሜዳ!አየር ማረፊያ! ግንኙነት ተቋረጠ!ሜካናይዝድ ተመልሶ ገባ!

አስረኞች አመለጡ!ተከታታይ አየር ድብደባ ተፈጸመ!ማረሚያ ቤት!እየሱስ ተራራ!አጅባር ሜዳ!አየር ማረፊያ! ግንኙነት ተቋረጠ!ሜካናይዝድ ተመልሶ ገባ!

ADDIS ABABA IS ON FIRE! 🇪🇹 Kazanchis FUTURSTIC Mega Projects Before AU Summit 2026 (4K)

ADDIS ABABA IS ON FIRE! 🇪🇹 Kazanchis FUTURSTIC Mega Projects Before AU Summit 2026 (4K)

ፋኖ በደብረታቦር  @ethiopian_reporter

ፋኖ በደብረታቦር @ethiopian_reporter

የ ዓረፍተ ነገር ዓይነት ከነምንነቱ እና ማብራሪያ

የ ዓረፍተ ነገር ዓይነት ከነምንነቱ እና ማብራሪያ

Feb.11/2026 ||ብልጽግና በአለም ላይ ዜጋን የሚዋሽ ብቸኛው መንግስት ነው።

Feb.11/2026 ||ብልጽግና በአለም ላይ ዜጋን የሚዋሽ ብቸኛው መንግስት ነው።

ፅናት II ክፍል 230 II Tsenat II  Full Length Ethiopian film II Amharic Movie  ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube

ፅናት II ክፍል 230 II Tsenat II Full Length Ethiopian film II Amharic Movie ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube

የአረፍተ ነገር አይነቶች ይሄን ሳታውቁ ሚኒስትሪ መስራት አይታሰብም #አማርኛትምህርት  #amharicgrammar #amhariclesson

የአረፍተ ነገር አይነቶች ይሄን ሳታውቁ ሚኒስትሪ መስራት አይታሰብም #አማርኛትምህርት #amharicgrammar #amhariclesson

የ1ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ትምህርት በሬዲዮ ክፍል 16 ||የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ የስርዓተ ትምህርት መሰረት ያዘጋጀው

የ1ኛ ክፍል አካባቢ ሳይንስ ትምህርት በሬዲዮ ክፍል 16 ||የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ በአዲሱ የስርዓተ ትምህርት መሰረት ያዘጋጀው

Bad Bunny's Apple Music Super Bowl Halftime Show

Bad Bunny's Apple Music Super Bowl Halftime Show

የንግግር  ክፍሎች--ክፍል 1 | አማረኛ ሰዋሰው

የንግግር ክፍሎች--ክፍል 1 | አማረኛ ሰዋሰው

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት

የአማርኛ ቋንቋ ትምህርት "የክርክር አቀራረብ" - 6ኛ ክፍል

የመጨረሻዉ ዘመን አማረኛ ቃላት ንባብ ክፍል 27

የመጨረሻዉ ዘመን አማረኛ ቃላት ንባብ ክፍል 27

© 2025 ycliper. Все права защищены.

  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности

Контакты для правообладателей: [email protected]