የአርሰናል እና የሲቲ ነገር!!ሲቲ አርሰናልን ይበልጥ ጫና ውስጥ ለመክተት!!ጨዋታው ይበልጥ ወሳኝ የሆነው ለማን ነው?ሲቲ የተሰጠውን ዕድል ይጠቀምበታል?
Автор: Sheger Sport With Abebe Gidey
Загружено: 2026-02-21
Просмотров: 4251
Описание:
Manchester city vs Newcastle!!
ዛሬ ሲቲ የሚያሸንፍ ከሆነ ከአርሰናል ጋር የሚኖረው የነጥብ ልዩነት ሁለት ብቻ ይሆናል።ይህ ደግሞ በአርሰናል የተሰጠው ዕድል ነው።እድሉን በደንብ እንደሚጠቀምበት ብዙዎች ያምናሉ።ጨዋታውን እና የዋንጫ ፉክክሩን አያይዘን እንመለከታለን።
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: