ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

DW Amharic የመጋቢት 06 ቀን 2018 የዓለም ዜና

Автор: DW Amharic

Загружено: 2026-03-15

Просмотров: 6260

Описание: • የኢትዮጵያ መንግሥት የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ የመሸጫ ዋጋ ላይ ያደረገውን ጭማሪ ተከትሎ በአዲስ አበባ የሕዝብ መጓጓዣ ታሪፍ ከ5 እስከ 20 ብር የሚደርስ የታሪፍ ማሻሻያ ተደረገ።
• የሩሲያ ጦር በዩክሬን በመካሔድ ላይ ለሚገኘው ጦርነት ኬንያውያንን በግዳጅ ከመመልመል እንዲታቀብ ግፊት ለማድረግ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሙሳሊያ ሙዳቫዲ ዛሬ እሁድ ወደ ሞስኮ አቀኑ።
• በመካከለኛው አፍሪካዊቷ ሀገር ኮንጎ-ብራዛቪል ዛሬ እየተካሔደ በሚገኘው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ ዜጎች ድምጽ ሲሰጡ ዋሉ።
• አሜሪካ እና እስራኤል ከኢራን የገጠሙትን ጦርነት የቀሰቀሱ መሪዎች ውጊያውን እንዲያስቆሙ የሮማ ካቶሊካዊት ቤተ-ክርስቲያን ርዕሰ-ሊቃነ ጳጳሳት ሊዎ 14ኛ ጥሪ አቀረቡ። ጦርነቱ 16ኛ ቀኑን ዛሬ ሲያገባድድ እስራኤል እና ኢራን የሚፈጽሟቸውን ጥቃቶች ቀጥለዋል። የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ኢራን ሥምምነት ላይ ለመድረስ ፍላጎት አላት ቢሉም የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሀገራቸው ለተኩስ አቁምም ይሁን ለድርድር ጥያቄ እንዳላቀረበች ተናግረዋል።
• ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በስፔን ባርሴሎና እና በደቡብ ኮሪያ ሴዑል የተካሔዱ የማራቶን የሩጫ ውድድሮችን አሸነፉ።

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
DW Amharic የመጋቢት 06 ቀን 2018 የዓለም ዜና

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

በዳይመንድ የተሰራዉ የእመቤታችን ስዕል ለጨረታ ሊቀርብ ነዉ ..አለማዊ ስዕል ትቼ ወደ መንፈሳዊ ገብቻለሁ... ተዋናይና ሰአሊው ጌታቸው Seifu on EBS

በዳይመንድ የተሰራዉ የእመቤታችን ስዕል ለጨረታ ሊቀርብ ነዉ ..አለማዊ ስዕል ትቼ ወደ መንፈሳዊ ገብቻለሁ... ተዋናይና ሰአሊው ጌታቸው Seifu on EBS

Alemneh Wasse  ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ

Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ

የኢራን ኒዩክሊየር አሁናዊ ሁኔታ! | “የበለፀገ ዩራኒየም አለን” ፔዜሽኪያን! | Iran’s Nuclear Capability & Global Concern

የኢራን ኒዩክሊየር አሁናዊ ሁኔታ! | “የበለፀገ ዩራኒየም አለን” ፔዜሽኪያን! | Iran’s Nuclear Capability & Global Concern

የመጋቢት 6 ቀን 2018  የቀጥታ ሥርጭት

የመጋቢት 6 ቀን 2018 የቀጥታ ሥርጭት

Большие моторы КамАЗа, металл для УАЗа, газ для Лады и перетряхивание такси 📺 «Новости недели» №357

Большие моторы КамАЗа, металл для УАЗа, газ для Лады и перетряхивание такси 📺 «Новости недели» №357

ХРУЩЁВ ПЛАКАЛ ОДИН РАЗ: Что он увидел в папке, которую принёс ему Берия

ХРУЩЁВ ПЛАКАЛ ОДИН РАЗ: Что он увидел в папке, которую принёс ему Берия

ስብሰባው ተበተነ!ኬላዎች እንዲዘጉ ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጠ!//ወልዲያ! ጋሸና! አንኮበር!,በለሳ! ጎንቻ! መርሳ!//አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች6

ስብሰባው ተበተነ!ኬላዎች እንዲዘጉ ጥብቅ ትዕዛዝ ተሰጠ!//ወልዲያ! ጋሸና! አንኮበር!,በለሳ! ጎንቻ! መርሳ!//አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎች እና ዘገባዎች6

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 15, 2026

#EthiopiaNews: Zehabesha Daily March 15, 2026

የእስራኤል መከላከያ ጋሻ ተሰነጠቀ! የኔታንያሁ አደን ተጀመረ! የኢራን ድሮኖች ጉድ | Israel’s Defense Breached! |Iran war updates

የእስራኤል መከላከያ ጋሻ ተሰነጠቀ! የኔታንያሁ አደን ተጀመረ! የኢራን ድሮኖች ጉድ | Israel’s Defense Breached! |Iran war updates

⚡️Кремль РЕЗКО ИЗМЕНИЛ цель

⚡️Кремль РЕЗКО ИЗМЕНИЛ цель "СВО". Трамп осадил Путина. ВСУ РАЗБОМБИЛИ пол РФ. РЕАКЦИЯ россиян

💥РАШКИН: ЭТО КОНЕЦ для Трампа. КАТАСТРОФА накрыла США после АТАКИ на Иран

💥РАШКИН: ЭТО КОНЕЦ для Трампа. КАТАСТРОФА накрыла США после АТАКИ на Иран

"የአንገት ሸምቀቆ"፣ የኢሳያስ መንገደኞች፣ ሦስቱ የ"ም" ስትራቴጂዎች

አፋብን ምን እያለ ነው? የመጨረሻው የትግል ምዕራፍ አዋጅ

አፋብን ምን እያለ ነው? የመጨረሻው የትግል ምዕራፍ አዋጅ

"ችግራችን የህወሓት አስተሳሰብ በትግራይ ነው"። ዶክተር አብርሃም በላይ

የኢራን ጦርነት ለዓለምና ለቀጠናችን ያለው አንድምታ

የኢራን ጦርነት ለዓለምና ለቀጠናችን ያለው አንድምታ

⚡Зеленский СРОЧНО отводит войска! Трамп УЖАСНУЛ по Ирану. Все пошло НЕ ПО ПЛАНУ? ФЕЙГИН

⚡Зеленский СРОЧНО отводит войска! Трамп УЖАСНУЛ по Ирану. Все пошло НЕ ПО ПЛАНУ? ФЕЙГИН

DW Amharic የጀርመን የአፍሪቃ ቀንድ እና የኢትዮጵያ ፖሊሲ

DW Amharic የጀርመን የአፍሪቃ ቀንድ እና የኢትዮጵያ ፖሊሲ

Ethiopia - የኪም ሚሳዬሎች ተተኮሱ | 3ቱ የአሜሪካ አውሮፕላኖች እውነታ

Ethiopia - የኪም ሚሳዬሎች ተተኮሱ | 3ቱ የአሜሪካ አውሮፕላኖች እውነታ

ሰበር!! አፋብን አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ || የአማራ ሠራዊትና ኮማንዶው አነጋጋሪነት ቀጥሏል||

ሰበር!! አፋብን አስቸኳይ መግለጫ ሰጠ || የአማራ ሠራዊትና ኮማንዶው አነጋጋሪነት ቀጥሏል|| "አገዛዙን አሸንፈነዋል" አዛዡ

Двигатель Стирлинга: обогнать паровой век и покорить космос

Двигатель Стирлинга: обогнать паровой век и покорить космос

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]