ታማኝነት ምንድነው? ፍፁምነት ወይስ መሳሳትንም ይጨምራል?
Загружено: 2026-02-09
Просмотров: 70
Описание:
በዚህ ቪዴዎጨብዙ ጊዜ
"ታማኝ ሰው" ሲባል በጭንቅላታችን ውስጥ የሚመጣው ምስል ምንድነው? እንደ መልአክ የማይሳሳት፣ ፈጽሞ የማይበድል ወይንስ ሆን ብሎ የማይጎዳን?
ብዙዎቻችን ታማኝነትን ከ"ፍጽምና" (Perfection) ጋር ስለምናያይዘው፣ የምንወደው ሰው ትንሽ ስህተት ሲሰራ 'ታማኝ አይደለም' ብለን እንደመድማለን።
✨ በዚህ ቪዲዮ ውስጥ ታማኝነት እና ሰብአዊ ስህተት ያላቸውን ልዩነት በጥልቀት እንመረምራለን።
በዚህ ቪዲዮ ውስጥ የምንዳስሳቸው ነጥቦች፦
✨ታማኝነት vs. ፍጽምና፡ ልዩነታቸው ምንድነው?
✨ለምንድነው የምናምናቸው ሰዎች ስህተት የሚሰሩት?
✨ሆን ተብሎ የሚደረግ በደል እና በሰውኛ ስህተት የሚፈጠር መበዳደልን እንዴት እንለያለን?
✨ለግንኙነታችን ጤናማ የሆነው የታማኝነት ትርጉም የትኛው ነው?
ይህ ቪዲዮ ስለ ግንኙነት ያለዎትን አመለካከት ሊቀይር ይችላል። እስከመጨረሻው ተከታተሉኝ። #personaldevelopment #motivation #deepthought #peri'sperspective #perspective #ታማኝነት #ግንኙነት #ፍልስፍና #Ethiopia #Psychology #Trust #amharicmotivation #SelfDevelopment #Habesha
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: