ycliper

Популярное

Музыка Кино и Анимация Автомобили Животные Спорт Путешествия Игры Юмор

Интересные видео

2025 Сериалы Трейлеры Новости Как сделать Видеоуроки Diy своими руками

Топ запросов

смотреть а4 schoolboy runaway турецкий сериал смотреть мультфильмы эдисон
Скачать

ይኸው ሸክሜ ኢየሱስ

Автор: sol tube የሆሳዕና ሐዋርያዊት ቤተ-ክርስትያን

Загружено: 2025-04-08

Просмотров: 1704

Описание: ይሄዉ ሸክሜ

ለዘመናት ከእኔ ዘንድ ቆይቷል
ከአንተ ዉጭ የምረዳኝ ታጥቷል
ብዙ ሮጥኩኝ መድሃኒት ፍለጋ
ግን አላገኘሁ መጣሁ ወደ አንተ ጋ
ዛሬ በዚህ መሀል ታልፋለህ
አምኘሀለሁ ትፈዉሰኛለህ
       ይሄዉ ሸክሜ ይሄዉ ህመሜ ኢየሱስ
       ከዚህ አልወጣም ሳልገናኝህ ሳልፈወስ

1, በመጠበቂያዬ እጠብቅሃለዉ አስክታገኘኝ እጅህ
አንተን ተስፋ አድርጌ በእምነት ፀናለሁኝ እስካየዉ ፊትህ
ብዙ ምልህ አለኝ ብዙ እንቆቅልሽ አንተ የምትፈታዉ
ለማንም ያላልኩት ማንም ማይረዳኝ ላንተ የማሳየዉ/2
      ስታልፍ ኢየሱስ በጉባኤ ስታልፍ ጌታ በዘህ መሀል
      ኤረ ስታልፍ ኢየሱስ በእምነት ልንካህ
      በቃ ስትል ያበቃል ይበራል ብርሃኔ
      ከአንተ ዘንድ ነዉ መዳኔ

2, አንተ ትችላለህ ኤልሻዳይ የሆንክ አምላክ
ጣልቃ ግባና መልሴን ከሰማይ ላክ
አንተ ትችላለህ መግባት በድካሜ
ስራዉ ጌታ ሆይ ይሄዉ ሸክሜ
      መሽቶ ይንጋ እንጂ እኔ አልሄድ ከእግርህ ስር
      ቅድሚያ ያደረኩኝ ሌላ የለኝ ካንተ በቀር
      መታመኛ ህልዉና ተስፋዬ
      ኢየሱስ ብቸኛ መኖርያዬ
አንተን ብዬ መጥቻለሁ አንተን ብዬ/4
ኢየሱስ ብዬ መጥቻለሁ ኢየሱስ ብዬ/4

#Amen multimedia #Apostolic Generation #ሀድይኛ መዝሙር #Amen #Acifana Apostolic church #Apostolic mezmur #Apostolic_church #ኢየሱስ_አብ_ነው #Jesus_is_the_Father
#የኢትዮጵያ_የሐዋርያዊት_ቤተክርስታያን #protestant #Apostolic_Church_of_Ethiopia
#Apostolic_Church_International_Fellowship
#Heavenly_Flesh_of_Jesus #ሰማያዊ_ሥጋ #ሁለተኛው_ሰወ_ኢየሱስ #the_second_man #የኢየሱስ_ሥጋ_ከሰማይ_ነው #የኢየሱስ_ስም_ጥምቀት #መዳን_በሌላ_በማንም_የለም #የውኃ_ጥምቀት_በኢየሱስ_ስም_ብቻ #water_baptism_in_Jesus_name #oby_acts_2_38 #የሐዋርያት_ሥራ_2_38 #ከውኃና_ከመንፈስ_መወለድ #ዳግም_ልደት #born_again #born_of_water_and_spirit
#Apostolic_Generation
#ApostolicSong
#Biblical_debate #የመጽሐፍ_አዱስ_ውይይት
#acifna #apostolicchurchsongs #hawaryawitmezmur #pator_bereket_matewos #ቄስ_በረከት_ማቴዎስ
#Apostolic_doctrine
#onlyjesus #ኢየሱስ_ብቻ
#Apostolic_doctrine #ሥላሴ #Trinity
#onlyjesus

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ይኸው ሸክሜ ኢየሱስ

Поделиться в:

Доступные форматы для скачивания:

Скачать видео

  • Информация по загрузке:

Скачать аудио

Похожие видео

#ምላሽ አርገኝ  #ሀይሴ ኮንፍረንስ ግንቦት 2017

#ምላሽ አርገኝ #ሀይሴ ኮንፍረንስ ግንቦት 2017

የሆሳዕና ጥምር ኳየር በወራቤ አመታዊ ኮንፍረንስ#ኢየሱስ ሁሉ ይፈልጉሀል

የሆሳዕና ጥምር ኳየር በወራቤ አመታዊ ኮንፍረንስ#ኢየሱስ ሁሉ ይፈልጉሀል

ADDIS ABABA IS ON FIRE! 🇪🇹 Kazanchis FUTURSTIC Mega Projects Before AU Summit 2026 (4K)

ADDIS ABABA IS ON FIRE! 🇪🇹 Kazanchis FUTURSTIC Mega Projects Before AU Summit 2026 (4K)

Samuel Senbetu መጣልን ጌታ ሊጎበኘን @tesfayegabbiso1382

Samuel Senbetu መጣልን ጌታ ሊጎበኘን @tesfayegabbiso1382

Blessings and Chastisement - Bishop Degu Kebede

Blessings and Chastisement - Bishop Degu Kebede

የሩስያ Su-57 ኢራን እጅ ገባ | እስራኤል እና ግብጽ ወታደራዊ ፍጥጫ  | Semonigna

የሩስያ Su-57 ኢራን እጅ ገባ | እስራኤል እና ግብጽ ወታደራዊ ፍጥጫ | Semonigna

የአሁን መረጃ/ደብረታቦር ፋኖ ዘልቆ ገብቷል!አፍላ ውጊያ ተጀምሯል!አየር ኃይል ስምሪት ሰጥቷል!ከባሕርዳር ተንቀሳቅሷል!ቴዎድሮስ /አብዬት አደባባይ! ማረሚያቤት

የአሁን መረጃ/ደብረታቦር ፋኖ ዘልቆ ገብቷል!አፍላ ውጊያ ተጀምሯል!አየር ኃይል ስምሪት ሰጥቷል!ከባሕርዳር ተንቀሳቅሷል!ቴዎድሮስ /አብዬት አደባባይ! ማረሚያቤት

መንፈስህን አትውሰድብኝ | የዝዋይ ንዑስ መዘምራን

መንፈስህን አትውሰድብኝ | የዝዋይ ንዑስ መዘምራን

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

የኢሳያስ ልጆች በኃይሌ ሪዞርት ፤ ‘‘ኢትዮጵያዊ ነህ ይሉኛል’’ ኢሳያስ|ETHIO FORUM

አግዘኝ | ደስታዬ ጎጀሌ

አግዘኝ | ደስታዬ ጎጀሌ

መንፈስህን | የአዳማ ጥምር ንዑስ መዘምራን | አዲስ አበባ የወጣቶች ኮንፈረንስ

መንፈስህን | የአዳማ ጥምር ንዑስ መዘምራን | አዲስ አበባ የወጣቶች ኮንፈረንስ

የጉራጌ ቅ/ሰበካ መዛምራን#apostolic songs#እዚያጋማ የለም ሌላ

የጉራጌ ቅ/ሰበካ መዛምራን#apostolic songs#እዚያጋማ የለም ሌላ

NEWS|Apostolic Church of Ethiopia Gabaasa bishop DEGU KEBEDE

NEWS|Apostolic Church of Ethiopia Gabaasa bishop DEGU KEBEDE

የስልጤ ልዩ ንዑስ ሰበካ የወራቤ አጥብያ ምስረተ በዓል እና 2017 አመታዊ ኮንፍረንስ#የሆሳዕና ከተማ ጥምር ኳየር #አድስ ፍጥረት ሆኛለሁ

የስልጤ ልዩ ንዑስ ሰበካ የወራቤ አጥብያ ምስረተ በዓል እና 2017 አመታዊ ኮንፍረንስ#የሆሳዕና ከተማ ጥምር ኳየር #አድስ ፍጥረት ሆኛለሁ

11 February 2026

11 February 2026

አስደናቅ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም  ፓስታር በረከት  ማቴዎስ እና ቴድ ሀዋሳ#እውነትን በፍቅር

አስደናቅ ጥያቄ እና መልስ ፕሮግራም ፓስታር በረከት ማቴዎስ እና ቴድ ሀዋሳ#እውነትን በፍቅር

New Ethiopian protestant song  'አቅም ስጠኝ'  Israel Erbalo

New Ethiopian protestant song 'አቅም ስጠኝ' Israel Erbalo

በድካም አይጠናቀቅ የእኔ ተሪክ || Apostolic church of south africa ||

በድካም አይጠናቀቅ የእኔ ተሪክ || Apostolic church of south africa ||

እርሱ ብቻ ትልቅ#የሆሳዕና እናት አጥቢያ ሐ/ቤ የእናቶች ኳየር

እርሱ ብቻ ትልቅ#የሆሳዕና እናት አጥቢያ ሐ/ቤ የእናቶች ኳየር

የኦሌ ንዕስ መዛመራን

የኦሌ ንዕስ መዛመራን"እኔን ማራኝ "በምል መዠሙር ያበራካቱልን የሐብቾ ሐዋርያዊት ቤተክርስትያን ኮንፊራስ ነበር,

© 2025 ycliper. Все права защищены.



  • Контакты
  • О нас
  • Политика конфиденциальности



Контакты для правообладателей: [email protected]