በማለዳ አንዲህ ብለህ አውጅ 🛑ህይወትህ በቅጽበት ይለወጣል በረከትን የሚጠራ ጸሎት Say This Prayer and Watch Your Life Change"
Автор: ርሆቦት የፀሎት ቤት || House Of prayer
Загружено: 2026-02-24
Просмотров: 987
Описание:
የበረከት ጸሎት
"ልዑል እግዚአብሔር ሆይ፣ ስላነቃኸኝ አመሰግንሃለሁ። ይህ ቀን ያንተ ነው፣ እኔም ያንተ ነኝ።
በዚህ ሰዓት በህይወቴ፣ በቤቴ እና በሥራዬ ላይ በረከትን እናገራለሁ። ዛሬ የምነካው ነገር ሁሉ ይባረክ፤ መንገዴም የቀና ይሁን።
አንተ የሰላም፣ የጤና እና የጥበብ ምንጭ ነህ፤ ስለዚህ ዛሬን ሙሉ በአንተ ጥበቃ እና በጸጋህ እንድመላለስ እርዳኝ። በኢየሱስ ስም፣ አሜን።
""DO NOT IGNORE"
"PRAY THIS NOW"
"3AM POWER"
Повторяем попытку...
Доступные форматы для скачивания:
Скачать видео
-
Информация по загрузке: